አዲስ ገዳይ በሽታ በአለም ላይ ታይቷል‼️
ብራዚል በኦሮፖሼ ቫይረስ የመጀመሪያውን ሞት አስመዘገበች።
የሀገሪቱ የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር በቫይረሱ በተያዙ ዝንቦች እና ትንኞች የተዛመቱ ሁለት ሴቶች በቫይረሱ መሞታቸውን አስታውቋል።
@sheger_press
ብራዚል በኦሮፖሼ ቫይረስ የመጀመሪያውን ሞት አስመዘገበች።
የሀገሪቱ የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር በቫይረሱ በተያዙ ዝንቦች እና ትንኞች የተዛመቱ ሁለት ሴቶች በቫይረሱ መሞታቸውን አስታውቋል።
@sheger_press