መረጃ ‼️
የሱማሊያ ውጭ ጉዳይ ሚንስትር አሕመድ ፊቂ፣ ሱማሊያ ለኢትዮጵያ የባሕር በር እንደምትሠጥ አሽራቅ ለተባለው የዓረብኛ ጋዜጣ መናገራቸውን የአገሪቱ ዜና ምንጮች ዘግበዋል።
ኾኖም ሱማሊያ ለኢትዮጵያ የምትሠጣት የባሕር በር ለንግድ አገልግሎት ብቻ የሚውል እንደሚኾን ፊቂ መግለጣቸውንም ዘገባዎቹ ጠቅሰዋል።
ኢትዮጵያና ሱማሊያ አንካራ ላይ በደረሱበት ስምምነት መሠረት፣ በባሕር በር ዙሪያ የቴክኒክ ውይይት ለመጀመር መስማማታቸው ይታወሳል።
@Sheger_press