ይህ የሆነው በሀገራችን ነው። በወላጆቹ ፊት ልጅ በጥይት ተመቶ ሲገደል። 😢
ኦሮሚያ ውስጥ ወታደሮች አንድ የሲቪል ልብስ የለበሰ ወጣትን እጁን ወደኋላ አስረው በጭካኔ በቤተሰቡ ፊት ሲረሽኑ የሚያሳይ ቪድዮ ማህበራዊ ሚድያ ላይ እየተዘዋወረ ይገኛል😭😭
ነፍስ ይማር ወንድማችን😭
@sheger_press