✔️አይጥ ማንኛውንም ነገር የምትመገብ ፍጥረት ናት ። የሞቱን ወይም በመሞት ላይ ያለን ሌላ አይጥ ጨምሮ ያገኘችውን ሁሉ ትመገባለች ። እንደዚሁም በፍጥነት ከመራባታቸው የተነሣ 1 ጥንድ አይጦች በ18 ወራት ጊዜ ውስጥ 1000,000 አይጦችን ይወልዳሉ ።
✔️🐜.ጉንዳን ከተፈጠረበት ጊዜ ጀምሮ እስከሚሞትበት ሰዓት ድረስ በፍፁም አያንቀላፋም።
✔️🐘ዝሆን ከሞተም በኋላም እንደቆመ ይቀራል እንጂ ካልተገፋ በቀር አይወድቅም።
✔️የሰጎን እንቁላል ፣ በ40 ቀን ውስጥ ነው የሚፈለፈለው ፣ ይህም እንዲሆን ወንዱና ሴቷ ሰጎን ተራ በተራ አርባውን ቀናት ሙሉ እንቁላሉን ትክ ብለው ማየት አለባቸው ። ትክታውጠከተቋረጠ እንቁላሉ ስለሚበሰብስ ጫጩት አያፈራም ።
✔️📝1 እርሳስ 50,000 ቃላትን ይጽፋል ፣ 35 ማይልስ እርዝመት ያሰምራል ።
✔️Tom እና Jerry ከጅምሩ የተሰሩት ለመስማት ለተሳናቸው ልጆች ነው ።
✔️የኩላሊት ንቅለ-ተከላ ሲደረግ ነባሩ ኩላሊት አይወጣም ፣ ከባድ የደም ግፊት ወይም ከቁጥጥር ውጪ የሆነ ኢንፌክሽን ካልኖረ በስተቀረ ፣ አዲሱ ከጎን ይተከላል ።
✔️2010 ላይ አውስትራሊያዊቷ እናት ገና የተወለደውን ህፃን ዶክተሩ ህይወቱ አልፏል ካላት በኋላ ፣ ለ2 ሰዓታት ያህል እያቀፈችውና እየተንከባከበችው ወደ ህይወት መልሰዋለች።
✔️አይናችንን ስንጨፍን የምናየው ፣ ቀለም ጥቁር አይደለም ''Eigengrau''(ነጣ ያለ ጥቁር)ተብሎ ይጠራል።
አንብበው ከወደዱት 👍
Subscribe our channel family😍👇
https://youtube.com/@jesus_smri?si=jH9uuYfHkdVq2zOK