ክርስቲያኖ ሮናልዶ ሊያገባ ነው !
ክርስቲያኖ ሮናልዶ ለ9 ዓመታት በዕጮኝነት ያቆያትን ጆርጂና ሮድሪጌዝ ለማግባት በዝግጅ ላይ መሆኑ ተሰምቷል።
ጥንዶቹ ከ2016 ጀምሮ አብረው የኖሩ ሲሆን ሁለት ሴት ልጆቻቸውን አላና እና ቤላ ወልደዋል ፣ እንዲሁም ጆርጂና ጆኒየርን ጨምሮ የሶስቱ ሌሎች ልጆች የእንጀራ እናት ናት፣ ነገር ግን እስካሁን ድረስ ጋብቻ አልነበራቸውም...
ሮናልዶ ይፋዊ ጋብቻውን ሊፈፅም ነው እየተባለ ባለበት በዚህ ሰዓት ጆርጂና በ ኢንስታግራም ገጿ የሚያምሩ ውድ ውደ ቀለበቶችን ስትመርጥ የሚያሳይ መስል ለቃለች።
ቶክ ስፖርት እንዳስነበበው ከሆነ የ 9 ዓመት የእጮኝነት ዘመን ሊያበቃ የተቃረበ ይመስላል ብሏል።😊
Share & join
@snelbonawi