✔️በ ሳዑዲ አረቢያ ህግ መሰረተ አንድ ወንድ እና ሴት በትዳር የተጣመሩ ካልሆነ በስተቀር አንድ ላይ መኖር አይችሉም። ያን ሲያደርጉ የተያዙም[ዝሙት ስለሆነ] ይቀጣሉ።
✔️ ይህ ህግ ግን ማይሰራው ለ ሮናልዶ ብቻ ነው። ሮናልዶ እና ፍቅረኛው ጆርጂንያ ትዳር ባይኖራቸውም አብረው እንዲኖሩ ተፈቅዶላቸዋል
ህግ የተሻረለት ተጨዋች
✔️ ይህ ህግ ግን ማይሰራው ለ ሮናልዶ ብቻ ነው። ሮናልዶ እና ፍቅረኛው ጆርጂንያ ትዳር ባይኖራቸውም አብረው እንዲኖሩ ተፈቅዶላቸዋል
ህግ የተሻረለት ተጨዋች