🏀 ጎፈሬ የ2025/26 የባስኬት ቦል ካታሎግ ይፋ አደረገ 🏀ታላቁ የስፖርት ትጥቅ ብራንድ ጎፈሬ በዛሬው ዕለት እየተከበረ በሚገኘውን ዓለም አቀፍ የባስኬት ቦል ቀን የ2025/26 የቅርጫት ኳስ (ባስኬት ቦል) ካታሎግ በልዩ ሁኔታ አዘጋጅቶ ይፋ አድርጓል።
ለባስኬት ቦል ውድድር የሚሆኑ ጥራት ያላቸውን የተለያዩ ምርቶች ያቀፈው ይህ የጎፈሬ ካታሎግ ለሁለቱም ፆታ የሚያገለግል ሲሆን ለምርቶቹም ማሸነፍን፣ ጠንካራ ስራን እና ውበትን የሚያንፀባርቁ የአማረኛ፣ ሱዋሂሊ እና ሉጋንዳ ቋንቋ የምርት ስሞችን ይዟል።
በባስኬት ቦል ቀን ይፋ የሆነው የጎፈሬ ካታሎግ ለልዩ ደንበኞቻችን ዛሬ የተላከ ሲሆን በፈረንጆቹ አዲስ ዓመት በዩጋንዳ ካምፓላ በይፋ ተመርቆ በዌብሳይታችን ላይ የሚለቀቅ ይሆናል።
@goferesportswear