አባካቹ ይህንን ብላቴና ከወላጆቹ እናገናኘው
ስሙ ቅዱስ ታሪኩ መንግስቱ ይባላል 11 አመቱ ሲሆን የእናቱ ስም ሽሩቤ ፈለቀ ትባላለች
ከሚኖርበት አዲስ አበባ ገላን ኮንዶሚኒየም ከቤት ከጠፋ 2 ወይም 3 ወር ይሆነዋል አሁን ያለው ሻሸመኔ ዙሪያ ቶጋ የሚባልበት ሰፈር ነው።
በዚህ ስልክ ቁጥር ደውላቹ ማግኘት ትችላላቹ 0951084296 ወይም ቴሌግራም ላይ @sotubebot መታቹ ልታናግሩን ትችላላቹ