ከመምጣትህ በልጦ፣ገኖ ከአንተ ሀሳብ
ነፍሴን የያዛትን፣ ተስፋ የጣለባት
ሳላየው እንዳትመጣ፣ ብዬ የማስባትን
ህልሜ ሆኖልኝ፣ መያዝ የሻትኩትን
እንዳስወግድ እርዳኝ፣ ካንተ የበለጠውን
አጠባበቄ ላይ፣ተፅዕኖ ያመጣውን።
@standard_life_love
@standard_life_love
ነፍሴን የያዛትን፣ ተስፋ የጣለባት
ሳላየው እንዳትመጣ፣ ብዬ የማስባትን
ህልሜ ሆኖልኝ፣ መያዝ የሻትኩትን
እንዳስወግድ እርዳኝ፣ ካንተ የበለጠውን
አጠባበቄ ላይ፣ተፅዕኖ ያመጣውን።
@standard_life_love
@standard_life_love