It is hard not to notice the word " ወዲያው" when you read through the gospel of Mark and it is no different in this chapter also where it talks about የዘሪው ምሳሌ
ማርቆስ 4 (አዲሱ መ.ት)
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁶ እንዲሁም ሌሎች በጭንጫ ቦታ ላይ የተዘራውን ዘር ይመስላሉ፤ ቃሉን በሚሰሙበት ጊዜ ወዲያው በደስታ ይቀበሉታል፤
¹⁷ ነገር ግን ሥር የሌላቸው ስለሆኑ የሚቈዩት ለጥቂት ጊዜ ብቻ ነው፤ በቃሉ ምክንያት መከራ ወይም ስደት በመጣ ጊዜ ወዲያውኑ ይሰናከላሉ።
Lets take በጭንጫ መሬት ላይ የወደቁትን፤ ቃሉን ሲቀበሉም ወዲያው ነው፣ የሚሰናከሉትም ወዲያው ነው።
You know how in reflex action the body reacts within a tiny microsecond?
Let our reflex action be running straight to God.
To stand for what He stands for; to say as He says it is.
የፈጠኑት ወዲያዎቻችን ወደ እግዚአብሔር የሚያስጠጉን፣ ከእርሱ የሚያጣብቁን እንጂ ከእርሱ የሚያርቁን እንዳይሆኑ ጌታ ይርዳን።
@standard_life_love