ወሀቢዩ ኢብኑ ዑሰይሚን ዘንድ የላቀው አሏህ ጂስም ነው ወይም ጂስም አለው ፣ ጂስም የለውም ወይም ጂስም አይደለም ማለት ልክ አሏህ የለም እንደማለት ነው
ኢብኑ ዑሰይሚን ኑኒያህ ኢብነ ቀይም ላይ የሰጡትን ትንታኔ 2/116 ይመልከቱ
👉 አሏህ ለራሱ ያፀናውን ባህሪ ስላፀናን ነው “ ሙጀሲማ “ የምትሉን ብለው የሚያለቃቅሱ ሚስኪኖችን : “ የትኛው አንቀፅ ላይ ነው አሏህ ራሱን ጂስም መሆኑን የገለፀው “ ብላችሁ ጠይቁልኝ ፣ እንዲህ በግልፅ አሏህ ጂስም መሆኑን የሚገልፁ ሸኾቻችሁን ሙጀሲማ ስንላቸውስ ለምን ቅር ትሰኛላችሁ