ድንጋጤን መፍጠር
1. የብርጌዶቹ በአንድ ጊዜ በመላው የጋዛ ሰርጥ በቅፅበት ብቅ ማለት
2. አደረጃጀት፣ አስተዳደር እና እስረኞችን በረቀቀ መንገድ ማስረከብ
3. ለሶስቱ ሴት እስረኞች የመልቀቂያ ካርዶችን ሙያዊ፣ ይፋዊና አስተዳደራዊ በሆነ መንገድ መስጠት
4. የአለም አቀፍ ቀይ መስቀል ተወካዮች የሶስቱን ሴት እስረኞች ደረሰኝ ፈርመው መቀበላቸውና በዚህም መደነቃቸው ፊታቸው ላይ መታየቱ ።
5. የብርጌዱ ተወካይ በሙያዊ እና በተራቀቀ አስተዳደራዊ መንገድ ኦፊሴላዊውን የርክክብ ቅጽ መፈረሙ
6. በቀጥታ ከፋብሪካ የወጣ የሚመስለው አግራሞቶን የሚያጭረው አረንጓዴ ልብስ
7. የብርጌዶቹ አባላት ቁጥር እና ገጽታ አግራሞትን ያጭራል ፣ እና በውስጡም ሁሉንም የታለሙ ቡድኖች ወዲያውኑ የደረሱ ጥልቅ የስነ-ልቦና መልዕክቶችን ማካተቱ ።
8. ከፋብሪካ የወጡ የሚመሳስሉ አዳዲስ ፒክ-አፕ መኪኖች
9. አጠቃላይ ትዕይንቱ ጥልቅ የሆነ የስነ-ልቦና ጦርነት ትዕይንት ነው ።
10. ጠላትንም ወዳጅንም የነካ ድንበር ያለፈ መገረም ፣ ነገር ግን ለጠላት የበለጠ ጉልህ ነበር፣ ወዲያውም ይህን ትእይንት
ማንበብና መመርመር መጀመሩ
ሙሀመድ ረመዷን ኣጋ