ቀስዋ
ነብዩ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ቀስዋ የምትባል 🐪 ግመል ነበራቸው ።አንድ ቀን ተንበርክካ አልነሳም አለች። ሰሀቦች ለማስነሳት የቻሉትን ቢጥሩም ወይ
ፍንክች አለች ሰሀቦችም ወደ አላህ መልክተኛ ሄደው ቀስዋ እንቢ አለች ሲሉ ስሞታ ያቀርባሉ ።ነብዩ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ግን እንቢ አትልም እንደዚህ አይነት ባህሪ የላትም ሲሉ ለቀስዋ ይሞገታሉ ። ይህን ያሉት የአላህ መልክተኛ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ቀስዋ በጣም ታዛዥ የሆነች ግመል መሆኖን ሰለሚያቁና ዕረጅም ጊዜ አብረው ሲያሳልፉ እንዲህ አይነት ባህሪ አሳይታ የማታውቀ ስለሆነች ነው
ታዲያ አንድ ቀን ባሳየችው ባህሪ ሌላ ስም መስጠት ተገቢ አለመሆኑ ሊያስተምሩን ነው ።ዛሬ 10አመት አብረነው የኖርነው ሰው አንድ ቀን ሌላ አይነት ባህሪ ካሳየ የአስር አመቱ ባህሪ ዲሌት ይደረግና የአንድ ቀኑ በትልቁ ይፃፍል በዚህ ዘመን ትልቁ ችግር ይህ ነው።ነበዩ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ከቀስዋ ጋር ያሳዩትን ባህሪ እኛ ከሰው ጋር ከብዶናል ለአላ ኹሉቂን ያላቸው ጌታ እውነት ተናገረ
✍
ዘኪ ሀምዛ