በትላንትናው እለት ሸይኽ ዐውን ሀፊዘሁሏሁ በተደጋጋሚ ስሜን እያነሱ ስለኔ እያወሩ እንደነበር ስሰማ ሳላስበው የደስታ ስሜት ወረረኝ ፣ የሰይዳችን ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ወዳጆች ልክ እንደ ሰይዳችን መርሳት የሚባለው ነገር እንደማያውቃቸው ይበልጡ ተረጋገጠልኝ ።
የነበረው ሁኔታ አመቺ ባይሆንም ተደባብቀን እርሳቸው መጅሊስ ላይ በተደጋጋሚ ታድመናል ፣ አብረን ማእድ ተቋድሰናል ፣ ከሙሪዶቻቸው ጋር ብቻ የሚያሳልፏቸውን በጥያቄና መልስ የተሞሉ አስደማሚ ምሽቶች ሀድረናል ፣ በሀድራቸው ብዙ ጭንቀቶችን አስወግደናል ።
ሀበሻን በሚመለከት ራሱን የቻለ ጥናት ( research) እንዳላቸውና ስለ ሀበሻ አጠቃላይ ሀይማኖታዊ ፣ ————-ና ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች ሊያወሩን እንደሚፈልጉ ነግረውን ፤ በርሳቸው ፕሮግራም መጣበብ ምክንያት ሳንቀማመጥ የትምህርት ጊዜያችን አልቆ ወደ ሀገር ተመለስን