ቢሆንስ
ኢብኑ ጀውዚ አኽባሩ ሀምቃ ላይ አንድ ታሪክ ይጠቅሳሉ በመንደሩ ውስጥ በሞኝነቱ የሚታወቀ ግለሰብ ከእለታት አንድ ቀን ጩኸቱን አቀለጠው በጩኸቱ የተደናገጡ ሰውች ከቤታቸው በፍጥነት በመውጣት ወደ ሰውየው ገሰገሱ ቦታው ዘንድ ሲደርሱ ምንም የተከሰተ ሊያስጮህ የሚያስችል አደጋ የለም ሰዉም በመናደድ ምን ይሰነጥቀሀል አሉት ?እሱም ከላይ የተሰጣ ልብሱ በመውደቁ መሆኑን ነገራቸው ሰውም በመገረም ታዲያ ቢወድቅስ አሉት ?ይህ ሞኝ ግለሰብም እኔ ውስጡ ብኖርስ ብሎ መለሰ።አሁን ይህን ታሪክ ስታነብ ምን አክል ይህ ሰው ሞኝ እንደሆነ ትገነዘባለህ በጣምም ሊያስቅህ ይችላል ነገር ግን እኔም አንተም የሱ ቢጤ ነን አሁን ያስጨነቀህ ያሳሰበህ በሽተኛ ያደረገህ ነገር አሁን ያለ ሳይሆን ገና የሚመጣ ነው🤣🤣🤣🤣 ሙእሚን አቂል ያደረገው እንዲህ ሰለሚል ነው አላህ ከፃፈው ውጪ የሚያገኘን ነገር የለም።!
✍ዘኪ ሀምዛ