«♦️ከጌታህ ጋር መገናኘትን ስትሻ፣ቀድመህ እሱን መገናኘት የዘወትር ስራቸው ከሆኑት ደጋግ ባሮቹ ጋር ተገናኝ።ከጌታህ ጋር መቀማመጥን የምትፈልግ እንደሁ መጀመሪያ ከእነሱ ጋር በአዳባቸው ተቀማመጥ።
ደጋጎችን ችላ የምትል ከሆንክ ትጠፋለህ..ቀንደኛው ጠላትህ ሸይጧን ደግሞ ያንተን መጥፋት እጅጉን ይመኛል።ሊያጠፋህም ሲል…ከነሱ እንዳትቀርብ ይወተውትሀል።ከነሱ መቀመጥ ትርጉም አልባ፣እና ከንቱ እንደሆነም ሊያሳምንህ ይጥራል♦️»
❨ጀላሉዲን ሩሚ♦️❩