እዚ ጋ
ኢብኑ ጀውዚ ረሂመሁላህ አኽባሩ ሀምቃ ወል ሙገፈሊን በተባለው ኪታባቸው ውስጥ ሰለ ሁለት ጓደኛሞች ይጠቅሳሉ በመንገድ ላይ በመሄድ ሳሉ እስኪ እንመኝ ይባባላሉ ታዲያ አንደኛው ሸለቆ የሚሞላ በግ እንዲኖረኝ ነው ምፈልገው ሲል ምኞቱን ይገልፃል ሁለተኛው ደግሞ ብዙ ተኩላ እንዲኖረኝ ነው ምመኘው ይላል ጀለሱም ምን ሊያደርግልህ ነው ተኩላ ሲለው? የአንተን በጎች እንዲጨርሱ ይለዋል ።
👉 በዚህ የተናደደው ግለሰብ በጎቼን ልታስጨርስ ነው እንዴ ብሎ ፀብ ይጀምራሉ አንድ ማር ነጋዴ ፀቡን በመመልከቱ ጠጋ ብሎ ሊያስማማቸው ጉዳዩን ይጠይቃል እነሱም ጉዳዩን በዝርዝር ይነግሩታል ፤ እሱም የማሩን ገመድ በመፍታት እናንተ ሞኝ ካልሆናቹ ማሬ እንዲህ ይፍሰስ በማለት ማሩን ወደ መሬት በመገልበጥ ሶስተኛው ሞኝ ይሆናል ።
ነገሩ ዘ ሴም በቆሎ ዲፈረንት አሻሮ ነው።በየቦታው ሞኞችን እየተመለከትን በዛው ሰአት እኛም ሞኝ የሆንባቸው ቦታውች ቁጥር ስፍር የላቸውም ። በአጠቃላይ ሶስተኛ ሞኝ ከመሆን እንጠንቀቅ ለማለት አክል ነው።!
✍ዘኪ ሀምዛ