Фильтр публикаций




🌿🌿 Marigeta alemakeu fayyisaa aadaa yoo aartii gooftolii keenyaa durii barbaaddan ykn barbaaddan, tajaajilli aartii nuti kenninu tokko tokko armaan gaditti tarreeffamaniiru.
Gaaffiif nu bilbilaa .
0914460451
1🌿 Furmaata_hojjetaa (funyaan dineen haqa) .
2 maaliif Buddha .
3🌿 Quragnaaf .
4🌿 #eeguu .
5🌿 Gara Seexanaa .
6🌿 Furmaata dhukkuba gosa kamiifuu .
7🌿 Mul'ata tokkoof (abjuu agarsiisuu) .
8🌿 diinaaf .
9🌿AKABE_RēS (kan diinni nu hin miidhan) .
10🌿 Le Zeiyagadef .
11🌿 iccitii (barnoota) .
12🌿 for Furmaata _ Qabeenyaa (warra qabeenyi isaanii qubee diinaatiin dhokateef) .
13. Jaalala .
14 🌿 tiif _ ayyaanaaf (namoonni nu kabajuu fi nu jaallatan) .
15🌿 farra hidhannoo (akka diinni nutti hin dubbannee fi akka sodaatu ​​.
16🌿 hattuu tokkoof (kan akka nu hin hafne) .
17🌿 Haadha manaa dhabuu .
kan bu’aa .
18🌿 gabaaf (gabaan akka hinaafu) .
19🌿 Mestehadir (yoo loon dhabne, osoo hin nyaanne gara manaatti ni deebi'u .
Fidaa) .
20 🌿 Mandag (gabaa keessatti maallaqa argachuu) .
21 🌿 for eyes_shadow (hafuura sodaa gadhiisu) .
22🌿 ummataaf .
23🌿 eebbaaf .
24. deemsaaf .
25 🌿MESHABE_NEWAI (maallaqa argachuu) .
26. Guyyoota Kadhannaa .
27🌿 barreessuu, fakkii kaasuu, shubbisaa, harps, harps, warra harkaan hojjetaniif .
28🌿 Dubbifnu ga'umsa qaba yeroo dubbisnu .
29🌿 kan jedhu ammoo shubbisaa .
30🌿 to fizz (yeroo diinni nutti duuluu yaalu nutti dhihaatu .
) .
31🌿 Falmiidhaaf .
32🌿 fannoodhaaf .
33🌿 .
34🌿zeiyaward (dhiirotaaf yeroo walqunnamtii saalaa, isparmii dafee .
) .
35🌿 rifachuu akka qabu .
ulfa)
36🌿 rasaasaaf (bulletproof) .
37🌿 ulee (ulee hin rukutu) .
38🌿MENSA_ESKIT (dhiirota qaamoleen walhormaataa isaanii dadhaban) .
39 🌿 law_keep (kan haadha manaa keenyatti hidhu gara biraa akka hin deemne hidhu .
akka hin hiriiramne dhorkuu) .
40🌿 jedhamu ija ummataaf .
41🌿 geengoodhaaf .
42 🌿 Sihr rakkisaa fi ba’aa ta’eef .
43🌿 Gout .
44. Dhukkubbii lafee .
45🌿 tiif bishaan hir’achuu .
46🌿 dhukkubbii mana fincaanii .
47. Dhukkubbii Mudhii .
48. Dhukkubbii mormaa fi garbaa .
49🌿 Qufaa goggogaa qorraa .
50 dhiibbaa dhiigaaf .
51. Garaan isaa ni mufate .
52🌿 qufaa hamaa .
53🌿 warra siree irra fincaa'aniif .
54. Dhiphina sammuu, dhiphina sammuu, adda baafamuu, hirriba dhabuu .
55🌿 Hirriba garmalee .
56. Dhukkuboota gogaa adda addaa .
57🌿 Ulfaatina qaamaa hir'isuuf .
58. dhukkuba nadaayii .
59. Dhukkuboota armaan gadiitiin mataa dhukkubbii .
60. Yoo naannoo ijaa tension jiraate .
61. Dhukkubbii saayinisii .
62 qufaa fi dhukkubbii garaa .
63🌿 Yoo rakkoon laguu jiraate .
64🌿 Yoo slip of the mudhii jiraate .
65. Dhiphinaafi dhiphina sammuu .
66🌿 Dhukkubbii mataa cimaaf .
67🌿 warra yaadannoo, dammaqina, fi kaka'umsa hin qabneef .
68🌿 sagalee ukkaamsuuf .
69🌿 Tamboo xuuxuu irraa of qusachuuf .
Yoo 0914460451 bilbiltan kallattiin nu bira ga'u.https://t.me/merigeta_alemayew12/1507




☘🍀አስማትና ጥበብ ይፈልጋሉ?
        0914460451
መርጌታ አለማየው የባሕል መድኃኒት ቀማሚ
1,#መፍትሔ_ሥራይ(የጠላት ድግምት መሻሪያ)
2, #ለቡዳ (በዳ ለበላው ማስለቀቂያ እና ማስለፍለፊያ)
3,#ለቁራኛ(አብሮ ላደገ ሰይጣን ማስለቀቂያ)
4,#መጠብቅ(ከጠላት ከሚላክ ሟርት የሚጠብቅ)
5,#ለጋኔን(ጋኔን ለያዘው ማስለቀቂያ)
6,#ለህማም(ለማንኛውም ዓይነት በሽታ መፍትሔ)
7,#ለራእይ(በህልም የሚያሳይ)
8,#ለፀር(ለጠላት)
9,#ዓቃቤ_ርእስ(ጠላት እንዳይጎዳን የሚጠብቅ)
10,#ለዘኢያገድፍ(ለትምህርት የማያስጠፋ የማያስጥል)
11,#ለመክስተ_ምስጢር(ትምህርት የሚያጎብዝ)
12,#ለመፍትሔ_ሀብት(ሀብቱ በጠላት ድግምት ለተሰወረበት)
13,#መስተፋቅር_1(ሕዝብ ሀገር እንዲወደን)
14,#መስተፋቅር_2 (ከትዳር አጋር ጋር የሚያፋቅር
15,#ለግርማ_ሞገስ(ሰው እንዲያከብረን እንዲወደን)
16,#ለሁሉ_ሰናይ(ያሰብነው እንዲሳካልን)
17,#ለመድፍነ_ፀር(ጠላት እንዳይናገረን እና እንዲፈራ
18,#ለሌባ(እንዳንሰረቅ እንዳንዘረፍ የሚጠብቅ)
19,#አምጽኦ_ብእሲ ወብእሲት(የትዳር አጋር ላጣ ወይም ላጣች የሚያስገኝ(
20,#ለምስያጥ ለገበያ (ገበያ እንዲቀናን እንድናገኝ)
21,#መስተኃድር (ከብት ቢጠፋብን ሳይበሉ በሰላም እቤታቸው የሚያመጣ)
22,#መንድግ(በገበያ ገንዘብ ማግኛ)
23,#ለዓይነ_ጥላ(የፍራቻ መንፈስ ማስለቀቂያ)
24,#ለልሳነ_ሰብእ(ድምፅ የሚያሳምር)
25,#ለበረከት(በቤታችን ጥሩ ነገር እንዲሞላ)
26,#ለእግረ_መልስ(ጥሎ ለጠፋ ሰው መመለሻ ማምጫ)
27,#ምስሀበ_ነዋይ(ገንዘብ ማግኛ)
28 ,#ጸሎተ_ዕለታት(ለራስም ሆነ ለሰው ዕለት ዕለት የሚደገሙ ጸሎቶች ለብዙ አይነት ችግር)
29,#ለእደ_ጥበብ(ለጽሑፍ ለስእል ለከበሮ ለበገና ለክራር በእጂ ለሚሰሩ ለማንኛውም ስራዎች)
30,#ለፍኖት(ምንገድ ስንጓዝ እንዳይደክመን)
31,#ለኵሉ_ግብር(ማንኛውንም ስራ ስንሰራ እንዳይደክመን)
31,#ለንባብ(ንባብ ስናነብ ቀልጣፋ የሚያረግ)
33,#ለከበሮ(ከበሮ ስንመታ ሰው ደስ እንዲለው የሚያረግ የሚያደምቅ)
34,#ለመፍዝዝ(ጠላት እኛን ለማጥቃት ሲሞክር አጠገባችን ሲደርስ መጣላቱን አስረስቶ አፍዝዞ የሚያስቀር የማያስመታ)
35,#ለሙግት(በክርክር ጊዜ እንዳንረታ የሚያረግ)
36,#ለሰላቢ(ለማንኛውም እኛ ሳናውቅ ንብረታችንን በምትሀት ለሚወስድ ድግምተኛ መከላከያ መጠበቂያ)
37, #ለስንፈት
38,#ዘኢያወርድ( ለወንዶች በፆታዊ ግንኙነት ወቅት የዘር ፍሬ ቶሎ እንዳይወርድ የሚያረግ አግዶ የሚያቆይ)
39,#አስምሮ_ጥበብ(ጥበብ የሚያሰምር በጠልሰም የሚሰራ)
40,#ለመደንግፅ(የተጣላን ሰው እኛን ሲያይ እንዲደነግጥ እንዲፈራ የሚያረግ)
41,#ለጥይት(ጥይት የማያስመታ)
42,#ለዱላ( ዱላ የማያስመታ)
43,#መንስኤ_እስኪት(ለወንድ የመራቢያ አካሉ ለደከመ ላነሰ)
44,#ህገ_ጠብቅ(የትዳር አጋራችን ወደሌላ እንዳይሄድ የሚያስር እንዳይዘሙት የሚከለክል)
45,#ለበረድ( አዝመራችን በበረዶ እንዳይመታ የሚጠብቅ)
46,#ለአይነ_ሰብእ(ከሰው አይን የሚጠብቅ)
47,#ዕፀ_አንግሥ(ዕፅ ስንቆርጥ አመት እንዳይሽርብን ጠብቆ የሚያቆይ)
48,#መስተ_ሐስር ለሴት(ሚስት ወደሌላቸው እንዳትማግጥ የሚያስር)
49,#አፍልሆ( ያለ እሳት በድግምት ፈልቶ የሚጠጣ ለትምህርት የሚረዳ)
50,#ለምትሀት(ያልሆነውን እንደሆነ አርጎ የሚያሳይ).....የመሳሰሉትን
👉 እንሰራለን
👉ለበለጠ መረጃ ደውለው ያማክሩን
📞📞0914460451

💒በአካል መምጣት  ለማይችሉ  ባላችሁበት እናደርሳለን
   አድራሻ :ሽናሻ
ለበለጠ መረጃ


☘🍀አስማትና ጥበብ ይፈልጋሉ?
        0914460451
መርጌታ አለማየው የባሕል መድኃኒት ቀማሚ
1,#መፍትሔ_ሥራይ(የጠላት ድግምት መሻሪያ)
2, #ለቡዳ (በዳ ለበላው ማስለቀቂያ እና ማስለፍለፊያ)
3,#ለቁራኛ(አብሮ ላደገ ሰይጣን ማስለቀቂያ)
4,#መጠብቅ(ከጠላት ከሚላክ ሟርት የሚጠብቅ)
5,#ለጋኔን(ጋኔን ለያዘው ማስለቀቂያ)
6,#ለህማም(ለማንኛውም ዓይነት በሽታ መፍትሔ)
7,#ለራእይ(በህልም የሚያሳይ)
8,#ለፀር(ለጠላት)
9,#ዓቃቤ_ርእስ(ጠላት እንዳይጎዳን የሚጠብቅ)
10,#ለዘኢያገድፍ(ለትምህርት የማያስጠፋ የማያስጥል)
11,#ለመክስተ_ምስጢር(ትምህርት የሚያጎብዝ)
12,#ለመፍትሔ_ሀብት(ሀብቱ በጠላት ድግምት ለተሰወረበት)
13,#መስተፋቅር_1(ሕዝብ ሀገር እንዲወደን)
14,#መስተፋቅር_2 (ከትዳር አጋር ጋር የሚያፋቅር
15,#ለግርማ_ሞገስ(ሰው እንዲያከብረን እንዲወደን)
16,#ለሁሉ_ሰናይ(ያሰብነው እንዲሳካልን)
17,#ለመድፍነ_ፀር(ጠላት እንዳይናገረን እና እንዲፈራ
18,#ለሌባ(እንዳንሰረቅ እንዳንዘረፍ የሚጠብቅ)
19,#አምጽኦ_ብእሲ ወብእሲት(የትዳር አጋር ላጣ ወይም ላጣች የሚያስገኝ(
20,#ለምስያጥ ለገበያ (ገበያ እንዲቀናን እንድናገኝ)
21,#መስተኃድር (ከብት ቢጠፋብን ሳይበሉ በሰላም እቤታቸው የሚያመጣ)
22,#መንድግ(በገበያ ገንዘብ ማግኛ)
23,#ለዓይነ_ጥላ(የፍራቻ መንፈስ ማስለቀቂያ)
24,#ለልሳነ_ሰብእ(ድምፅ የሚያሳምር)
25,#ለበረከት(በቤታችን ጥሩ ነገር እንዲሞላ)
26,#ለእግረ_መልስ(ጥሎ ለጠፋ ሰው መመለሻ ማምጫ)
27,#ምስሀበ_ነዋይ(ገንዘብ ማግኛ)
28 ,#ጸሎተ_ዕለታት(ለራስም ሆነ ለሰው ዕለት ዕለት የሚደገሙ ጸሎቶች ለብዙ አይነት ችግር)
29,#ለእደ_ጥበብ(ለጽሑፍ ለስእል ለከበሮ ለበገና ለክራር በእጂ ለሚሰሩ ለማንኛውም ስራዎች)
30,#ለፍኖት(ምንገድ ስንጓዝ እንዳይደክመን)
31,#ለኵሉ_ግብር(ማንኛውንም ስራ ስንሰራ እንዳይደክመን)
31,#ለንባብ(ንባብ ስናነብ ቀልጣፋ የሚያረግ)
33,#ለከበሮ(ከበሮ ስንመታ ሰው ደስ እንዲለው የሚያረግ የሚያደምቅ)
34,#ለመፍዝዝ(ጠላት እኛን ለማጥቃት ሲሞክር አጠገባችን ሲደርስ መጣላቱን አስረስቶ አፍዝዞ የሚያስቀር የማያስመታ)
35,#ለሙግት(በክርክር ጊዜ እንዳንረታ የሚያረግ)
36,#ለሰላቢ(ለማንኛውም እኛ ሳናውቅ ንብረታችንን በምትሀት ለሚወስድ ድግምተኛ መከላከያ መጠበቂያ)
37, #ለስንፈት
38,#ዘኢያወርድ( ለወንዶች በፆታዊ ግንኙነት ወቅት የዘር ፍሬ ቶሎ እንዳይወርድ የሚያረግ አግዶ የሚያቆይ)
39,#አስምሮ_ጥበብ(ጥበብ የሚያሰምር በጠልሰም የሚሰራ)
40,#ለመደንግፅ(የተጣላን ሰው እኛን ሲያይ እንዲደነግጥ እንዲፈራ የሚያረግ)
41,#ለጥይት(ጥይት የማያስመታ)
42,#ለዱላ( ዱላ የማያስመታ)
43,#መንስኤ_እስኪት(ለወንድ የመራቢያ አካሉ ለደከመ ላነሰ)
44,#ህገ_ጠብቅ(የትዳር አጋራችን ወደሌላ እንዳይሄድ የሚያስር እንዳይዘሙት የሚከለክል)
45,#ለበረድ( አዝመራችን በበረዶ እንዳይመታ የሚጠብቅ)
46,#ለአይነ_ሰብእ(ከሰው አይን የሚጠብቅ)
47,#ዕፀ_አንግሥ(ዕፅ ስንቆርጥ አመት እንዳይሽርብን ጠብቆ የሚያቆይ)
48,#መስተ_ሐስር ለሴት(ሚስት ወደሌላቸው እንዳትማግጥ የሚያስር)
49,#አፍልሆ( ያለ እሳት በድግምት ፈልቶ የሚጠጣ ለትምህርት የሚረዳ)
50,#ለምትሀት(ያልሆነውን እንደሆነ አርጎ የሚያሳይ).....የመሳሰሉትን
👉 እንሰራለን
👉ለበለጠ መረጃ ደውለው ያማክሩን
📞📞0914460451

💒በአካል መምጣት  ለማይችሉ  ባላችሁበት እናደርሳለን
   አድራሻ :ሽናሻ


#ት ው ል ድ .. ገ ዳ ዩ ..ዓ ይ ነ ጥ ላ/የ ዛ ር  መ ን ፈስ#

❤#በፈቃደኝነት_ሼር_ያርጉልን💚

       👉#ህልመ ሌሊት
       👉#ሴት ዓይነ ጥላ
       👉#ወንድ ዓይነ ጥላ
       👉#ሴት ዛር
       👉#ወንድ ዛር በስፋት የምንዳስሳቸው ይሆናል፡፡

⏩በመጀመሪያ የዓይነ ጥላ ምልክቶችን እንይና ሰፋ ወዳለው እርዕሳችን እንገባለን፤

         ⏩የዓይነጥላ ምልክቶች ፦
💚#ትዳር ማስጠላት
💚#ጓደኝነት ጀምሮ ምክንያት አልባ መለያየት
💚#እራስን ዝቅ አድርጎ ማሰብ (የበታችነት ስሜት )
💚#ተስፋ መቁረጥ
💚#ፀባይ መቀያየር
💚#ወንድ ልጅን ለማውራት ማፈር
💚#ባል እየመጣ መመለስ
💚#ግለ ወሲብ ተጠቃሚ መሆን
💚#ህልመ ሌሊት
💚#እራስን መደበቅ (ከቤት አለመውጣት)
💚#ሱሰኛ መሆን
💚#የእድል መዘጋጋት

💛#የወር አበባ መዛባት (መብዛት )
💛#የፅንስ አለመርጋት (መበተን )
💛#ማስወረድ (ኧቦርሽን )
💛#ማስለቀስ፣መጨናነቅ
💛#ቤተሰብ ማስጠላት
💛#ስራ ማስጠላት
💛#ከፍቅር አጋር ጋር ፆታዊ ግንኙነት ማስጠላት
💛#ከፍተኛ የሆነ የራስ ህመም
💛#ተኝቶ መቃዠት
💛#ፍርሐት
💛#ከፍተኛ ላብ

❤#የጠረን መቀየር
❤#መጥፎ የአፍ ጠረን
❤#በሰው መሐል ሐሳብን መግለፅ አለመቻል
❤#በስራ ቦታ የስራ እድገት ማጣት
❤#ከስራ መባረር
❤#ከስራ ባልደረባ ጋር አለመስማማት
የመሳሰሉት የዓይነጥላ ምልክቶች ናቸው

⏩#ህልመ ሌሊት
⏩#ሴት ዓይነ ጥላ
⏩#ወንድ ዓይነ ጥላ
⏩#ሴት ዛር
⏩#ወንድ ዛር

👉#ከዝሙት አጋንንት እና ከዝንየት በተጨማሪ በሕልመ ሌሊት የሚፈትነን ክፉ አጋንንት የትኛው ነው?
👉 #ሴት ዓይነ ጥላ ያለችበት ወንድ በሕልመ ሌሊት መከራውን ነው የምታበላው፡፡
ዓይነ ጥላዋ ስለምትቀናና ስለምትወደው ሌሊት እየመጣች በተኛበት ትገናኘዋለች፡፡ እጅግ የሚያጸይፈው ደግሞ ሴት ዓይነጥላ ወንድን የምትፈትነው
➤#በእናቱ
➤#በእኅቱ
➤#በአክስቱ
➤#በዘመዱ
➤#በሥራ ባልደረባው
➤#በሚያውቃት እና በማያውቃት ሴት እየተመሰለች በህልመ ሌሊት ትመታዋላች ፡፡
አንዳንዱ ላይ ባስ ስትል #በእንስሳት እየተመሰለች ትፈትነዋለች፡፡
⏩ ብዙ ወንዶች ሌሊት በተኙበት ከሴት ጋር ገሃድ የሚመስል ግንኙነት ሲፈጽሙ ቀለል ስለሚያደርጉት፤ ባስ ካለም ፈተና እንጂ ሴት ዓይነ ጥላ መሆንዋን አያውቁም፡፡
ዓይነ ጥላዋ ወንድን በሴት አምሳል እየመጣች ሁሌ የምትፈትነው
ከሆነ የችግሩ ሰለባ የሆነው ሰው
👉#በመንፈሳዊ ሕይወቱ ታዝለዋለች
👉#ጸሎት ታስተዎዋለች
👉#ከቤተ ክርስትያን
👉#ከጸበል ታስቀረዋለች
👉#በሆነው ባልሆነው ዘሩን በማፍሰስ ዘሩን ደካማ ታደርግበታለች፡፡
👉#የመውለድ እድሉን ታጠብበታለች 👉#ሲብስም ልጅ እንዳይወልድ ታደርገዋለች
👉#ለመካንነት ትዳርገዋለች፡፡
👉ወንድ ዓይነ ጥላ ያለባቸው ወይም የሚያንዣብብባቸው ሴቶች በህልመ
ሌሊት ይመታሉ፡፡
⏩ የሴቶች ከወንዶች የሚለየውና የሚከፋው ዓይነ ጥላው እንደ ሚስት አድርጓቸው እጮኛና ትዳር እንዳይዙ ከማድረጉ ባሻገር ሌሊት እየመጣ በሚገናኛቸው ወቅት ዓይነ ጥላዊ መርዙን በማህጸናቸው በማስቀመጥ እንደ ጽንስ ሆኖ ሊቀመጥ መቻሉ ነው፡፡

በዚህም ሴቶቹ እጮኛ አይዙም፣ትዳር አይመሠርቱም ምናልባት ትዳር ቢይዙም ትዳራቸውን በተለያየ ምክንያት መበጥበጡ እንዳለ ሆኖ ማህጸናቸውን በመዝጋት ለልጅ አልባነት ሊዳርጋቸው ይችላል፡፡
⏩ ማህፀናቸውና ሐፍረተስጋቸው ላይ በመቀመጥም የሩካቤሥጋ ፍላጎታቸውን በመግደል፣የሴትነት ስሜታቸውን በማጓደል ደመ ቀዝቃዛ ያደርጋቸዋል፡፡
ወንድ ዓይነ ጥላው ልክ ወንዶቹን እንደሚፈትነው ሁሉ ሴቶቹንም፦
▷#በአባታቸው
▷#በወንድማቸው
▷#በአጎታቸው
▷#በቅርብ ዘመዳቸው
▷#በሚያውቁትና በማያውቁት ሰው እየተመሰለ ይገናኛቸዋል፡፡
ዓይነ ጥላውም ይህንን ልምድ ያደርገውና ሴቶቹን የሌሊት መጠቀሚያው ያደርጋቸዋል፡፡
⏩ ዓይነ ጥላው አንዳንዶቹን ገና ብቅ ሳይሉ፣ምኑንም ሳይለዩ ከሕፃንነታቸው ጀምሮ ይገናኛቸዋል፡፡ ሌሎቹን ደግሞ ለአቅመ ሄዋን ሲደርሱ መገናኘት ይጀምራል፡፡
ሲብስበት ካገቡ በኋላ ባል እያላቸው እየመጣ ይገናኛቸዋል፡፡ አለፍ ሲል ደግሞ እድሜ ሲገፋ፣ስሜት ሲጠፋ እየመጣ ይገናኛቸዋል፡፡ በዚህም ለህልመ ሌሊት ይዳርጋቸዋል፡፡

⏩ #ሴት ዛር ያለችበት ወንድ ልክ እንደ ዓይነ ጥላው ሁሉ ሌሊት እየመጣች ወንዱን ትገናኘዋለች፡፡ ሴት ዛር ከዓይነ ጥላ የሚያከፋት ምንም ሴት ዛር ብትሆን ቀኒታ ስለሆነች ጾታ አትመርጥም፡፡ ወንዱን ለህልመ ሌሊት እና ለሩካቤ ሥጋ ስንፈት ትዳርጋለች፡፡ ሴቶችን ደግሞ ሌሊት እየመጣች በመደበት፦
➾#ከባላቸው ጋር ሩካቤ እንዳይፈጽሙ
➾#በባላቸው ዘንድ እንዳይወደዱ
እንዲጠሉ
➾#ለሩካቤ ሥጋ ስሜት እንዳይኖራቸው ታደርጋለች፡፡
ዓይነ ጥላ በተለይ ሴት ዛር ያለችበት ወንድ መንፈሷ የህልመ ሌሊት ሰለባ ከማድረጓም ባሻገር አካላዊ እና ስሜታዊ ጉዳት ታደርስበታለች፡፡

⏩ የወንድ ዛር ከዓይነ ጥላው የሚከፋው ሴቷን እንደ ሕጋዊ ሚስት አድርጎ ማስቀመጥ፣አብሯት ሌሊት በሕልሟ በመማገጥ መኖር ነው ዓላማው፡፡
ወንድ ዛር ያለባቸው ሴቶች
↪#እጮኛ አይዙም
↪#ትዳር አይመሠርቱም
↪#ትዳር ቢይዙም ዛሩ ማሕፀናቸው ላይ ቁጭ ብሎ ልጅ እንዳይወልዱ ያደርጋል
↪#ቢያረግዙም ጽንሱን በደም በመምታት ሊያስወርድ ይችላል፡፡
↪#እንዲሁም ዛሩ ሐፍረተሥጋቸው ላይ
በመቀመጥ፣ስሜት ቀስቃሽ ገላቸው ላይ በመቆናጠጥ ስሜት አልባ ያደርጋቸዋል፡፡
↪#ሩካቤ ሥጋ ቢፈጽሙም ምንም ስሜት እና ደስታ የላቸውም፡፡

#የተወደዳችሁ የገጻችን ተከታታይ ቤተሰቦች በአንድም በሌላ ከዝሙት አጋንንት ሌላ
✅#ሴት ዓይነ ጥላ
✅#ወንድ ዓይነ ጥላ
✅#ሴት ዛር
✅#ወንድ ዛር ካለብን የህልመ ሌሊት ሰለባ ነው የምንሆነው፡፡ እነዚህ አጋንንት በሥጋዊም በመንፈሳዊም ሕይወታችን የሚያደርሱብን የሕይወት መቃወስ እንዳለ ሆኖ ለህልመ ሌሊት ይዳርጉናል፡፡
           
      #መፍትሔ_፩
✝#ሁሉም በየእምነቱ መበርታት
✝#ንስሐ መግባት
✝#መጸለይ
✝#መስገድ
✝#አባቶችን ማማከር መጠየቅ ማወቅ

         #መፍትሔ_፪  
💚#የአቱች ሥርና ቅጠል
💛#የእንቧጮ  ተቀፅላ
❤#የታሪገማ  ሥርና ቅጠል
🌻# ወይም ድርሹት ይባላል
🌻#በኦሮምኛ መነባሣ ይባላል
💙#የጅባራ ሥርና ቅጠላቸውን።

⏩አጠቃቀማቸውን በተመለከተ
አራቱንም ዕፀዋቶች በንጽሕና ዕኩል ዕኩል በማዘጋጀት አድርቆ ሸርከት አድርጎ በመፍጨት ከሁሉም ለአስራ አራት ቀን የሚሆን እኩል እኩል መጠን ጨምሮ ማዋሃድ ከተዋሀደ በኋላ በንፅህና ሆኖ ከአልኮል መጠጥ ከሴት ተከልክሎ ማታ ማታ ለ፲፬ ቀን በስኳር ማንኪያዋ አንዳድ እየጨመሩ ታጥኖ መተኛት ነው ።
ጧት ጧት በንፁህ ውሃ መታጠብ ያስፈልጋል

የአባቶቻችን ተፈትኖ ያለፈ ድንቅ መፍትሔ  ነው

⏩የአባቶቻችን የእጸዋት ጥበብ ፣ ዓይነ ጥላን ፣ ገርጋሪ መናፍስትን እንዴት ማራቅና ማስወገድ እንዳለብን ፣ ስለ ጠልሰም ፣ ስለብራና መጽሐፍት ጥቅማቸው ይተነተናል።

⏩ መልዕክቱ ለሌሎች እንዲደርስ  ሼር ያድርጉት
📳0914460451




(ቱልት /ዉሻ ምላስ ተብሎ ይጠራል)
0914460451
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿

የ፩ ከሣር የሚመደብ ዕፅመ
      መጠሪያ ስም ነው  ይህ ዕፅ
      
ለማመን የሚከብዱ ከዘመናዊው
ህክምና አቅም በላይ የሆኑ     
                ፷
      የበሽታ ዓይነቶችን
በሚደንቅ ሁኔታ የመፈወስ
  አቅም ያለው ዕፅ ነው።

💛💚❤️💚💛❤️💚💛💚💛

➡️ ▻በማንኛውም ቦታ የሚበቅል ቅጠሉ የውሻ ምላስ የሚመስል ሰፋፊ
አገዳው  ቀይ የሆነ ከሣር የሚመደብ የዕፅ ዓይነት ነው።

❤️💛💚❤️💛💚❤️💛💚❤️💛💚

➡️➡ የውሻ ምላስ የሚለውን ስያሜ  በአማረኛ ቋንቋ ያገኘውም የቅጠሉ ቅርፅ የውሻ ምላስ
የሚመስል ቅርፅ ስላለው ነው
ይላሉ
ኢትዮጵያውያን ሊቃውንት አባቶቻችን፦

❤️💛💚❤️💛💚❤️💛💚❤️💛

          ቱልት/ውሻ ምላስ

🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿

ከሚፈውሳቸው  የበሽታ ዓይነቶች መካከል ጥቂቶቹን  እናጋራችሁ ተከታተሉን፦

❤️💛💚❤️💛💚❤️💛❤️💛💚

                     ፩ኛ
ለቋቁቻ ወይም ለባርሌ በሽታ ይሆናል።

                 በሽታው

ብዙ ጊዜ የአንገት አካባቢን ያጠቃል  ለዚህ
             የበሽታ ዓይነት
ቅጠሉን  ወቅጦ  ትንሽ  በእሳት ሞቅ እያደረጉ
   ለ፯ ቀን ቢቀቡት ይጠፋ።

🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

ለፊት ማድያት በሽታም  ለቆዳችን ከሚስማማ
ቅባት ጋር ለውሶ ቢቀቡት ይፈውሳል።

🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
                   ፪ኛ
ለቁርጥማት ህመም ፍሬውን ደቁሶ ለ፩ ቀን
፩ የሻይ ማንኪያ ሙሉ  በማር ለውሶ  መውሰድ
በቂ ነው ።

ለ፲፬  ቀን  ከምግብ በፊት ቢሆን ይመረጣል፦

💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛

ስሩን ካኘክነው ጊንጥ  የምትባለዋ የበረሐዋ ተናካሽ አውሬ  ብትነክሰንም አያመንም  መርዟን ያከሽፈዋል ማለት ነው፡፡

🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

                  ፫ኛ
ለዓይነማዝ ወይም ለማንኛውም የዓይን ህመም  ሥሩን ከፍትግ ገብስና ከምስር ገለፈት ጋር ወቅጦ በቅቤ አንጥሮ መቀባት ነው ፈፅሞ ይድናል።

🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿

                     ፬ኛ
ሆዱን እየነፋው ለሚቸገር ሰው ለሥራይ ወይም
ሌላ በሽታ
ስሩን ከቀጠጥና ሥር ጋር
ወቅጦ በማር ወይም በወተት አፍልቶ ማጠጣት ነው፦
በ፭ ቀን ልዩነት ለ፫ ጊዜ መውሰድ
በቂ ነው።

መጠኑን በሚመለከት ከሁለቱም
ዓይነት ውህድ ፩ የሻይ ማንኪያ ዱቄት በቂ ነው፡፡

🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
               ፭ኛ
ለሽንት ማጥ በሽታና የከፋ የሐሞት ጠጠርን ለማውጣት  ሥሩን በውኃ ቀቅሎ ከወተት ጋር ቀላቅሎ መጠጣት ወይም ከሰመሬታ ገብስ ጠላ ጋር ቀላቅሎ ለ፩ ቀን ፩ የውሃ ብርጭቆ  መጠጣት  በቂ  ነው፦

በሽታው ዕስኪድን ድረስ መደጋገም ይቻላል፡፡

☘️☘️☘️☘️☘️☘️☘️☘️☘️☘️☘️

                      ፮ኛ
ለድክመተ ወሲብ ብቻውን ይሆናል፡፡
         
              📕 ➡ አጠቃቀም

ስሩ ተቆርጦ ዕንዳይቀር በአንካሴ  ወይም በማንኛውም መቆፈሪያ  በጥልቀት ቆፍሮ ማውጣት
ተቆፍሮ ከወጣ በኋላ  ላም አርጎ
ወቅጦ  በተወቀጠ  ኑግ ለውሶ  በገብስ ጠላ 
  ለ፯ ተከታታይ ቀናት  በቀን ፩ ጊዜ ፩ የውሃ ብርጭቆ መጠጣት  በቂ ነው፦
  ስሩ ከመሬት ተቆርጦ ከቀረ
              አይሠራም፡፡

🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
                            ፯ኛ                                        

ለሪህ በሽታ ስሩን ወቅጦ በሱፍ ውኃ በጥብጦ  አጥልሎ
ነጭ ሽንኩርትና ዝንጅብል  በትንሽ በትንሹ እየጨመሩ  በቀይ ጤፍ እንጀራ እየፈተፈቱ
መብላት ነው  ለ፴ ቀን በቂ ነው ፡፡

🌵🌵🌵🌵🌵🌵🌵🌵🌵🌵🌵
                       ፰ኛ
በሆድ ውስጥ ላለ ኪንታሮትና በፊንጥጣ
    ዙሪያ ጎልቶ ላልወጣ ኪንታሮት
ፍቱን መፍትሔ ነው።

🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴
                 📘  ➡ አጠቃቀም

ቅጠሉን እንደሐበሻ ጎመን በዕርጥቡ
    ለቅሞ  በደንብ አጥቦ ልክ ዕንደጎመን ድቅቅ
አርጎ ከትፎ ለአልጫ ጎመን ወጥ የሚገቡትን ግባቶች አስገብተው ከሠሩ በኋላ
  በጥቁር ጤፍ ዕንጀራ  ከምግብ በፊት እየፈተፈቱ
መብላት ነው፡፡

አወሳሰዱ ዕንደኪንታሮቱ  ጥንካሬ ይለያያል
   በጣም የቆዬ ኪንታሮት ከሆነ  ለ፵ ቀን ይውሰዱ

ህመሙ የጀመረዎት በቅርብ ቀን ከሆነ ፳፩ ቀን
መውሰድ በቂ ነው፡፡

🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿

   በውጭ ሀገር ለምትኖሩ እና አገር ውስጥ ሁናቹ መምጣት ላልቻላቹ ባላቹህበት ሁናቹ አገልግሎት ማግኘት ትችላላቹ

በስራ ሰዓት ይደውሉ
☎️ 0914460451






🌿🌿መሪጌታ አለማየው የባሕል መዳኒት ቀማሚ የቀደምት የሊቃዉንት አባቶቻችን ጥበብ ይሻሉ ወይም ይፈልጋሉ እንግዲያዉስ ከምነሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች በጥቂቱ ከታች ተዘርዝረዋል
ለጥያቄ ይደውሉልን
0914460451
1🌿 መፍትሔ_ሥራይ (የጠላት ድግምት መሻሪያ)
2🌿ለቡዳ
3🌿ለቁራኛ
4🌿 #መጠብቅ (ከጠላት ከሚላክ ሟርት የሚጠብቅ)
5🌿ለጋኔን
6🌿ለማንኛውም ዓይነት በሽታ መፍትሔ
7🌿ለራእይ (በህልም የሚያሳይ)
8🌿 ለፀር (ለጠላት)
9🌿ዓቃቤ_ርእስ (ጠላት እንዳይጎዳን የሚጠብቅ)
10🌿 ለዘኢያገድፍ (ለትምህርት የማያስጠፋ የማያስጥል)
11🌿ለመክስተ_ምስጢር (ትምህርት የሚያጎብዝ)
12🌿ለመፍትሔ_ሀብት(ሀብቱ በጠላት ድግምት ለተሰወረበት)
13🌿 መስተፋቅር
14🌿ለግርማ_ሞገስ (ሰው እንዲያከብረን እንዲወደን)
15🌿ለመድፍነ_ፀር (ጠላት እንዳይናገረን እና እንዲፈራ
16🌿ለሌባ(እንዳንሰረቅ እንዳንዘረፍ የሚጠብቅ)
17🌿የትዳር አጋር ላጣ ወይም ላጣች
የሚያስገኝ
18🌿ለምስያጥ ለገበያ (ገበያ እንዲቀናን እንድናገኝ)
19🌿መስተኃድር (ከብት ቢጠፋብን ሳይበሉ በሰላም እቤታቸው
የሚያመጣ)
20🌿መንድግ(በገበያ ገንዘብ ማግኛ)
21🌿ለዓይነ_ጥላ (የፍራቻ መንፈስ ማስለቀቂያ)
22🌿ለልሳነ_ሰብእ
23🌿ለበረከት
24🌿ለእግረ_መልስ (ጥሎ ለጠፋ ሰው መመለሻ ማምጫ)
25🌿ምስሀበ_ነዋይ(ገንዘብ ማግኛ)
26🌿ጸሎተ_ዕለታት
27🌿ለጽሑፍ ለስእል ለከበሮ ለበገና ለክራር በእጂ ለሚሰሩ
28🌿ንባብ ስናነብ ቀልጣፋ የሚያረግ
29🌿ለከበሮ
30🌿ለመፍዝዝ (ጠላት እኛን ለማጥቃት ሲሞክር አጠገባችን ሲደርስ
መጣላቱን አስረስቶ አፍዝዞ የሚያስቀር የማያስመታ)
31🌿ለሙግት
32🌿ለሰላቢ
33🌿ለስንፈት ወሲብ
34🌿ዘኢያወርድ ( ለወንዶች በፆታዊ ግንኙነት ወቅት የዘር ፍሬ ቶሎ
እንዳይወርድ የሚያረግ አግዶ የሚያቆይ)
35🌿ለመደንግፅ (የተጣላን ሰው እኛን ሲያይ እንዲደነግጥ እንዲፈራ
የሚያረግ)
36🌿ለጥይት (ጥይት የማያስመታ)
37🌿ለዱላ( ዱላ የማያስመታ)
38🌿መንስኤ_እስኪት (ለወንድ የመራቢያ አካሉ ለደከመ ላነሰ)
39🌿ህገ_ጠብቅ (የትዳር አጋራችን ወደሌላ እንዳይሄድ የሚያስር
እንዳይዘሙት የሚከለክል)
40🌿ለአይነ_ሰብእ (ከሰው አይን የሚጠብቅ)
41🌿ለአዙሪት
42🌿ለአስቸጋሪና ተመላላሽ ሲህር
43🌿ለሪህ በሽታ
44🌿የመገጣጠሚያ ህመም
45🌿ለጉልበት ድርቀት
46🌿የባት ህመም
47🌿የወገብ ህመም
48🌿የአንገትና ትከሻ ህመም
49🌿የከረመ ደረቅ ሳል
50🌿ለደም ግፊት
51🌿የሆድ መረበሽ
52🌿የከፋ የሆድ ድርቀት
53🌿በመኝታ ሽንት ለሚያመልጠው
54🌿የአእምሮ ጭንቀት፣ ድብርት፣ ከሰው መገለል፣እንቅልፍ ማጣት
55🌿እንቅልፍ መብዛት
56🌿የተለየ የቆዳ ህመም
57🌿ክብደት ለመቀነስ
58🌿የእንቅርት በሽታ
59🌿ራስ ምታት ከሚከተሉት ህመሞች ጋ
60🌿አይን አካባቡ ውጥረት ካለ
61🌿የሳይነስ ህመም
62🌿የሆድ ድርቀትና የሆድ ህመም
63🌿የወር አበባ ችግር ካለ
64🌿የወገብ መንሸራተት ካለ
65🌿ውጥረትና የአእምሮ ጭንቀት
66🌿ለከፍተኛ ራስ ምታት
67🌿ማስታወስ፣ንቃት፣ተነሳሽነት ለሌላቸው
68🌿ለድምፅ መታፈን
69🌿ከአጫሽነት ለመላቀቅ

0914460451 ቢደዉሉ በቀጥታ ያገኙናል

Показано 11 последних публикаций.

504

подписчиков
Статистика канала