(ቱልት /ዉሻ ምላስ ተብሎ ይጠራል)
0914460451
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
የ፩ ከሣር የሚመደብ ዕፅመ
መጠሪያ ስም ነው ይህ ዕፅ
ለማመን የሚከብዱ ከዘመናዊው
ህክምና አቅም በላይ የሆኑ
፷
የበሽታ ዓይነቶችን
በሚደንቅ ሁኔታ የመፈወስ
አቅም ያለው ዕፅ ነው።
💛💚❤️💚💛❤️💚💛💚💛
➡️ ▻በማንኛውም ቦታ የሚበቅል ቅጠሉ የውሻ ምላስ የሚመስል ሰፋፊ
አገዳው ቀይ የሆነ ከሣር የሚመደብ የዕፅ ዓይነት ነው።
❤️💛💚❤️💛💚❤️💛💚❤️💛💚
➡️➡ የውሻ ምላስ የሚለውን ስያሜ በአማረኛ ቋንቋ ያገኘውም የቅጠሉ ቅርፅ የውሻ ምላስ
የሚመስል ቅርፅ ስላለው ነው
ይላሉ
ኢትዮጵያውያን ሊቃውንት አባቶቻችን፦
❤️💛💚❤️💛💚❤️💛💚❤️💛
ቱልት/ውሻ ምላስ
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
ከሚፈውሳቸው የበሽታ ዓይነቶች መካከል ጥቂቶቹን እናጋራችሁ ተከታተሉን፦
❤️💛💚❤️💛💚❤️💛❤️💛💚
፩ኛ
ለቋቁቻ ወይም ለባርሌ በሽታ ይሆናል።
በሽታው
ብዙ ጊዜ የአንገት አካባቢን ያጠቃል ለዚህ
የበሽታ ዓይነት
ቅጠሉን ወቅጦ ትንሽ በእሳት ሞቅ እያደረጉ
ለ፯ ቀን ቢቀቡት ይጠፋ።
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
ለፊት ማድያት በሽታም ለቆዳችን ከሚስማማ
ቅባት ጋር ለውሶ ቢቀቡት ይፈውሳል።
🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
፪ኛ
ለቁርጥማት ህመም ፍሬውን ደቁሶ ለ፩ ቀን
፩ የሻይ ማንኪያ ሙሉ በማር ለውሶ መውሰድ
በቂ ነው ።
ለ፲፬ ቀን ከምግብ በፊት ቢሆን ይመረጣል፦
💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛
ስሩን ካኘክነው ጊንጥ የምትባለዋ የበረሐዋ ተናካሽ አውሬ ብትነክሰንም አያመንም መርዟን ያከሽፈዋል ማለት ነው፡፡
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
፫ኛ
ለዓይነማዝ ወይም ለማንኛውም የዓይን ህመም ሥሩን ከፍትግ ገብስና ከምስር ገለፈት ጋር ወቅጦ በቅቤ አንጥሮ መቀባት ነው ፈፅሞ ይድናል።
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
፬ኛ
ሆዱን እየነፋው ለሚቸገር ሰው ለሥራይ ወይም
ሌላ በሽታ
ስሩን ከቀጠጥና ሥር ጋር
ወቅጦ በማር ወይም በወተት አፍልቶ ማጠጣት ነው፦
በ፭ ቀን ልዩነት ለ፫ ጊዜ መውሰድ
በቂ ነው።
መጠኑን በሚመለከት ከሁለቱም
ዓይነት ውህድ ፩ የሻይ ማንኪያ ዱቄት በቂ ነው፡፡
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
፭ኛ
ለሽንት ማጥ በሽታና የከፋ የሐሞት ጠጠርን ለማውጣት ሥሩን በውኃ ቀቅሎ ከወተት ጋር ቀላቅሎ መጠጣት ወይም ከሰመሬታ ገብስ ጠላ ጋር ቀላቅሎ ለ፩ ቀን ፩ የውሃ ብርጭቆ መጠጣት በቂ ነው፦
በሽታው ዕስኪድን ድረስ መደጋገም ይቻላል፡፡
☘️☘️☘️☘️☘️☘️☘️☘️☘️☘️☘️
፮ኛ
ለድክመተ ወሲብ ብቻውን ይሆናል፡፡
📕 ➡ አጠቃቀም
ስሩ ተቆርጦ ዕንዳይቀር በአንካሴ ወይም በማንኛውም መቆፈሪያ በጥልቀት ቆፍሮ ማውጣት
ተቆፍሮ ከወጣ በኋላ ላም አርጎ
ወቅጦ በተወቀጠ ኑግ ለውሶ በገብስ ጠላ
ለ፯ ተከታታይ ቀናት በቀን ፩ ጊዜ ፩ የውሃ ብርጭቆ መጠጣት በቂ ነው፦
ስሩ ከመሬት ተቆርጦ ከቀረ
አይሠራም፡፡
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
፯ኛ
ለሪህ በሽታ ስሩን ወቅጦ በሱፍ ውኃ በጥብጦ አጥልሎ
ነጭ ሽንኩርትና ዝንጅብል በትንሽ በትንሹ እየጨመሩ በቀይ ጤፍ እንጀራ እየፈተፈቱ
መብላት ነው ለ፴ ቀን በቂ ነው ፡፡
🌵🌵🌵🌵🌵🌵🌵🌵🌵🌵🌵
፰ኛ
በሆድ ውስጥ ላለ ኪንታሮትና በፊንጥጣ
ዙሪያ ጎልቶ ላልወጣ ኪንታሮት
ፍቱን መፍትሔ ነው።
🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴
📘 ➡ አጠቃቀም
ቅጠሉን እንደሐበሻ ጎመን በዕርጥቡ
ለቅሞ በደንብ አጥቦ ልክ ዕንደጎመን ድቅቅ
አርጎ ከትፎ ለአልጫ ጎመን ወጥ የሚገቡትን ግባቶች አስገብተው ከሠሩ በኋላ
በጥቁር ጤፍ ዕንጀራ ከምግብ በፊት እየፈተፈቱ
መብላት ነው፡፡
አወሳሰዱ ዕንደኪንታሮቱ ጥንካሬ ይለያያል
በጣም የቆዬ ኪንታሮት ከሆነ ለ፵ ቀን ይውሰዱ
ህመሙ የጀመረዎት በቅርብ ቀን ከሆነ ፳፩ ቀን
መውሰድ በቂ ነው፡፡
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
በውጭ ሀገር ለምትኖሩ እና አገር ውስጥ ሁናቹ መምጣት ላልቻላቹ ባላቹህበት ሁናቹ አገልግሎት ማግኘት ትችላላቹ
በስራ ሰዓት ይደውሉ
☎️ 0914460451