#የኢቦላ ቫይረስ በሽታ ማንቂያና አስቸኳይ የቅድመ ማስጠንቀቂያ መልዕክት!
hashtag#Critical_Health_Alert
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ወቅታዊ የኢቦላ ቫይረስ ወረርሽኝን በተመለከተ የቅድመ ማንቂያና ማስጠንቀቂያ መልእክት አስተላልፏል፡፡
በዚህም በተለይ ለጤና ባለሙያዎችና ለሚመለከታቸው አካላት የበሽታውን መደበኛ መለያ መስፈርቶች "Case Definitions) እና የበሽታው ተጠርጣሪ ልየታን (Suspected Case Screening) የተመለከተ መረጃ አውጥቷል፡፡
በመሆኑም በየእርከኑ ለሚገኙ ለሁሉም ባለሙያዎች፣ ለአጋር ድርጅቶች፣ እንዲሁም ለማህበረሰቡ እንዲተላለፍ ያለውን መልዕክት በቀጣዩ ደብዳቤ ላይ አያይዟል፡፡
@tenamereja