🫴በሁለተኛው አጋማሽ የተሻለ ተጫውተዋል ጥሩ ነገሮች ነበሯቸው አሸንፎ አለመጀመሩን እንደ ውድቀት ሚያዩ ሰወች ብዙ ይሰቃያሉ ሰውየው አትቸኩሉ ተሎ ሚመጣ ለውጥ የለም ያለውን አትርሱ ገና ተጨዋቾችን እስኪያውቅ ጊዜ ይፈልጋል ለኔ እንዴውም ወደራሱ ሃሳብ ለማምጣት ጥሩ ጉዞ እንደጀመረ ያየሁበት ምሽት ነው .... ሁለተኛውን ጎል መፈለግ ነበረባቸው ምክንያቱም ገናበጊዜ 1-0 ሲመሩ ተጨማሪ ጎል ማግኘት ካልተቻለ በዛው ለመጨረስ አስቸጋሪ ይሆናል ገናካሁኑ የተረዳሁት ኤሪክሰን እና ካስሜሮ ጋር ቆይታው አጭር እንደሆነነው ።
#Manchesterunited
#Manchesterunited