🫴በስድስት ቀናት የስድስት አመቱን ቡድን በዚህ መልኩ የኮርና ጥገኛ አድርገኸዋል .... ገና ቋሚ 11 ለይቶ ያለወቀው ቡድን ገና ግንባታው እንኳን ያልጀመረው ቡድን ተስፋ እንዳለው ጥሩ አድርገህ እንደምትሰራው እንድናምን አድርገሀል ... አንተን ስላገኘን እድለኞችነን .... አሰልጣኝማ እንደዚህነው ... እንኳንም ከዛ መላጣ ተገላገልን 🙏
ታክቲካሊ አሞሪም ምርጥስራ ሰርቷል በታክቲክ ከተጋጣሚው የተሻለው ቡድንም ማንቸስተር ነበር ተመልከት የሊጉን ከባድ ተጨዋች ሳካ የትነበር ኦዲጋርድስ ? ሀቨርት ምንሲሰራ አየህው ...በደምብነው ያጠፏቸው በደምብ ... በዚች ትንሽቀን ምንያህል ለተጨዋቾቹ ማስረዳት እንደሚችል ቆንጆ ማሳያነው በጣም ቆንጆ ማሳያ ...
ከ 500 በላይ ቀናትን ባልተጫወተልጅ እምነት አለው የማይነካው ነገር የለም ከአምስት ወራት በኋላ የተመለሰውን ዮሮም ሲጠቀምበት አይቻለሁ .... ሩበን ዩናይትድ ያጣው አሰልጣኝነው አሁን ተገኝቷል .... አድካሚ ስራአለው አስከፊ ሽንፈቶች ይመጣሉገና ግን ማንቸስተርን ይሰራዋል
ዩናይትድ የተሸነፈው ኳሱን ተቆጣጥሮ ጌሙን ማኔጅ እያደረጉ መቆየት ስላልቻሉ ተደጋጋሚ ኮርናወችን ስላስተናገዱ ብቻነው ... አውቃለሁ በአርሰናል መሸነፍ ያበሳጫል ነገርግን አንዳንድ ሽንፈቶችአሉ ...ብዙ ማትከፋባቸው ።
#Manchesterunited