🫴ዳን አሽዎርዝ ከማንቸስተር ዩናይትድ የተሰናበቱት አሰልጣኝ ኤሪክ ቴንሀግ ክረምት ላይ ቢቀጥል ይሻላል በማለታቸው እና ያስፈረሟቸው ተጨዋቾች ክለቡን ባለማስደሰታቸው ነው ተብሏል::
እንዲሁም አሰልጣኝ ኤሪክ ቴንሀግ ከተሰናበተ በኋላ ሩበን አሞሪም ሳይሆን እንግሊዛዊ አሰልጣኝ ይሾም በማለት ጋሪዝ ሳውዝጌትን ለማምጣት አነጋግረው እንደነበር እየተዘገበ ይገኛል::
#Manchesterunited
እንዲሁም አሰልጣኝ ኤሪክ ቴንሀግ ከተሰናበተ በኋላ ሩበን አሞሪም ሳይሆን እንግሊዛዊ አሰልጣኝ ይሾም በማለት ጋሪዝ ሳውዝጌትን ለማምጣት አነጋግረው እንደነበር እየተዘገበ ይገኛል::
#Manchesterunited