🫴ሉዊስ ናኒ ጫማ ሰቅሏል።
የቀድሞው የዩናይትድ ኮከብ ናኒ፣ ከ ፕሮፌሽናል የእግርኳስ ህይወቱ ራሱን ያገለለ ሲሆን፣ በጣም የሚገርም ጉዞ ነበር፣ ከ20 አመታት በላይ በፈጀ እና ብዙ የማይረሱ ትዝታዎችን የሰጠኝን ስራ ለማቆም ወስኛለሁ፣ በዚህ ህይወቴ የረዱኝን ጥሩ እና መጥፎ ግዜወችን ባሳለፍኩ ቁጥር ከጎኔ ሆነው የረዱኝን ሰዎችን ሁሉ ማመስገን እፈልጋለሁ ሲል ተናግሯል።
በድጋሚ መልካም የእረፍት ግዜ ሉዊስ ዳኩና ናኒ ❤️
👇👇👇
https://vm.tiktok.com/ZMk8VGf4F/
#Manchesterunited