🫴አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም መግለፅ ያልፈለጉት በሁለቱ ተጨዋቾች ላይ የተፈጠረው ችግር ምንድንነው?
የዩናይትዱ አለቃ በማንችስተር ደርቢ ጨዋታ ጋርናቾንና ራሽፎርድን ከስኳድ ውጪ በማድረግ ጨዋታው እንዲያልፋቸው ማድረጋቸው ይታወሳል! ከጨዋታው በኋላ ስለሁለቱ ተጨዋቾች በተደጋጋሚ ችግር ተፈጥሮ እንደሆነ ሲጠየቁ በልምምድ ላይ ካዩት አቋም ላይ ብቻ በመመስረት እንዳልመረጧቸው ቢናገሩም አሁን ላይ እየወጡ ባሉ ዘገባዎች ሁለቱ ተጨዋቾች ሰሞኑን ከክለቡ አፈትልከው በሚወጡ የጨዋታ ቀን አሰላለፍ መረጃዎች ጋር እጃቸው እንዳለበት የሚያሳዩ ዘገባዎች እየወጡ ይገኛሉ ይህም ተጨዋቾቹ ጥፋተኛ ሆነው ከተገኙ ከባድ ቅጣት እንደሚጠብቃቸው የሚወጡት መረጃዎች ያመለክታሉ።
ዩናይትድ ከሲቲ ጋር በነበረው ጨዋታ የዩናይትድ አሰላለፍ በSamuel Luckhurst በኩል ከ 1 ቀን በፊት አፈትልኮ መውጣቱ ብዙዎቹን ያነጋገረ ጉዳይ ሆኗል።
#Manchesterunited
https://vm.tiktok.com/ZMk21dXT6/