🫴ኳሱ ከኛጋር ከሆነ ጌምነው
ኳሱ ከኛጋር ካልሆነግን ጦርነትነው
ማንቸስተር ዩናይትድ ከሮይኪን ስንብት በኋላ ትክክለኛውን ንፁህ DM አሁን አግኝቷል ገና 23 አመቱነው ደሞኮገና ወደ ምርጥ ብቃቱ አልመጣም ይህ የብቃቱ ጫፍ አደለም ....
ሁሉም ከጭዋታው በኋላ መሮጥ ያቆማሉ ይህሰውግን መሮጥ እንደሚያቆም እርግጠኛ አደለሁም .... WORK REAT 👌
#Manchesterunited