🫴አሁን ተዝናንተን አሸነፈም ተሸነፈ ብዙ መሻሻል ብዙ ጥሩ ነገሮች ምናይለት ቡድን እየተሰራነው አንድም ተጨዋች ሳያዘዋውር ሰውየው ጥሩ ቡድን እየሰራነው .... አሁን አነማን እንደሚሰናበቱ እናውቃለን ... መጠነኛ ፅዳት አለ ሚመጡም አሉ ማንቸስተር ማንቸስተርን መምሰል ስለጀመረ ደስብሎናል ...👍
በስህተት ነው የተሸነፋችሁት ...? አይ እኛ ስንሸነፍም ስናሸንፍም በጋራነው ሲል መለሰላቸው አወ ቢል በቀጥታ ሚተቹ ተጨዋቾች አሉ ሽፋን ሰጠና ወደጋራ ጉዳይ ቀየረው 👍 great job❤️
#Manchester@the_red_forever_mv
በስህተት ነው የተሸነፋችሁት ...? አይ እኛ ስንሸነፍም ስናሸንፍም በጋራነው ሲል መለሰላቸው አወ ቢል በቀጥታ ሚተቹ ተጨዋቾች አሉ ሽፋን ሰጠና ወደጋራ ጉዳይ ቀየረው 👍 great job❤️
#Manchester@the_red_forever_mv