🫴ብሩኖ ፈርናንዴዝ ከጫዋታው በኋላ የተናገረው ልንረካ አንችልም በጣም ተናድጃለሁ።
"ይህንን በአንፊልድ ማሳየት ከቻልን በየሳምንቱ ለምን ይህን ማድረግ አንችልም? ጠንክረን መስራት አለብን።
#Manchester@the_red_forever_mv
"ይህንን በአንፊልድ ማሳየት ከቻልን በየሳምንቱ ለምን ይህን ማድረግ አንችልም? ጠንክረን መስራት አለብን።
#Manchester@the_red_forever_mv