🫴ትልልቅ ጌሞችን ማሸነፍ ከዚህ በፊትም የዩናይትድ ችግር አልነበረም የቡድኑ ችግር ኮንሲስታንሲነው በትንሽ ቡድኖች መሸነፍ ነጥብ መጣል ያልተጠበቀ አቋም ማሳየት... ይህንነው ቀርፈህው ማየት ምፈልገው... በዚህ ጊዜ አርሰናል ሲቲና ሊቨርፑልን ከመግጠም በላይ ትንንሾቹን መግጠም ከባድ ጫናአለው
ትንንሾችን ማሸነፍ ብቻ አደለም ጌሙላይ ሚታየውም ነገር በጣም ጥሩ መሆን አለበት ጌም ኮንትሮል ብዙጎሎች በተደጋጋሚ ማሸነፍ... አምናለሁ ሁሉንም ነገር ታደርገዋለህ።
#Manchester@the_red_forever_mv
ትንንሾችን ማሸነፍ ብቻ አደለም ጌሙላይ ሚታየውም ነገር በጣም ጥሩ መሆን አለበት ጌም ኮንትሮል ብዙጎሎች በተደጋጋሚ ማሸነፍ... አምናለሁ ሁሉንም ነገር ታደርገዋለህ።
#Manchester@the_red_forever_mv