🫴ማንችስተር ዩናይትድ የዝውውር መስኮቱ ሰኞ ከመጠናቀቁ በፊት የማርከስ ራሽፎርድን ምትክ ተጨዋች ለማስፈረም እንደሚሰሩ ተገልጿል።
ቀያዮቹ ሴጣኖች በቀዳሚነት የአስቶን ቪላውን የፊት መስመር ተጨዋች ሊዮን #ቤይሌይ ለማስፈረም በመመልከት ላይ መሆናቸው ተነግሯል።
ማንችስተር ዩናይትድ በተመራጭም የባየር ሙኒኩን #ማትያስ_ቴል እንዲሁም የቼልሲውን #ክርስቶፈር_ንኩንኩ መመልከታቸው ተገልጿል።
ተጨዋቾቹን በውሰት ለማስፈረም ጥረት ያደርጋሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ ዘ አትሌቲክ አስነብቧል።
#@the_red_forever_mv