🫴ቡድኑ ከኋላ መስርቶ ሲወጣ መውጫበሩ ያለው በሱ በኩልነበር በረዥሙ የሚጥላቸው እንዲህ አይነት ኳሶቹ ቡድኑ ጎል ሚያገኝበት ጫና ሚፈጥርበት ተጋጣሚውን ከራሱሜዳ ነቅሎ እንዳይወጣ ሚያደርግበት ምክትል እሱነበር
ወሳኝ ጎሎች አስቆጣሪው ድንቅ ፓሲንግ የቡድኑ ልብ እና ጭንቅላት... ከነዛ ተደጋጋሚ ጉዳቶች በኋላ ወደ ምርጥ ብቃት ሲመለስ እንደዚህ አይነት ከባድ ጉዳት መጣ... የዩናይትድ መሸነፍ ያበሳጫል ይዚህልጅ አለመኖርግን ያስቆጫል
HAVEN... መጣሁልሽ.... ምንአማራጭ አለኝ LCB
#@the_red_forever_mv
ወሳኝ ጎሎች አስቆጣሪው ድንቅ ፓሲንግ የቡድኑ ልብ እና ጭንቅላት... ከነዛ ተደጋጋሚ ጉዳቶች በኋላ ወደ ምርጥ ብቃት ሲመለስ እንደዚህ አይነት ከባድ ጉዳት መጣ... የዩናይትድ መሸነፍ ያበሳጫል ይዚህልጅ አለመኖርግን ያስቆጫል
HAVEN... መጣሁልሽ.... ምንአማራጭ አለኝ LCB
#@the_red_forever_mv