🫴ደልቶት አልተወለደም...
🫴ተሞላቆ አላደገም...
እንደ ብዙሀኑ ህፃናት የፈለገውን እያደረገ አላደገም...
መንገዶች ሁሉ የእሾህ አልጋ ነበሩ...
መንገድ ላይ ቆሻሻ በማፅዳትም ህይወቱን መርቷል...
ጠንክሮ መስራት ግን ይወድ ነበር...
ህልሙን ማሳደድ ግን ይወድ ነበር...
ድህነቱን አውልቆ መጣልም ይፈልግ ነበር...
በራስ መተማመኑም ከፍ ያለ ነበር...
ራሱን በማሻሻልም ያምን ነበር...
ከፖርቹጋሏ ማዴራ ከተማ የተገኘው እንቁ ጠንክሮ የመስራት ማሳያ ነው በእግርኳስ በኩል የተሰጠ ታላቅ የህይወት መርህ ነው እሱ ለሰው ልጆች የተሰጠ በረከት ነው እሱ የሰው ልጆች እንዴት በምድር ጠንክረው ሰርተው መኖር እንዳለባቸው ያሳየ ጀግና ነው።
የዛሬ 40 አመት አካባቢ ነበር ይህ ታላቅ የእግርኳስ ስጦታ ወደዚች ምድር የተቀላቀለው እንደቀልድ እንደወይን ጣዕሙ እየጨመረ አራት አስርት አመታት!
ክሪስቲያኖ ሮናልዶ ዶስ ሳንቶስ አቬይሮ መልካም የ40ኛ አመት የልደት በዓል🎂🐐ሌጀንድ❤️
#@the_red_forever_mv