1 ቀን > 1000 ቀናት
ፍቅሩ የገባው ሰው ብቻ ነው እንዲህ ሊል የሚችለው...
“በሌላ ስፍራ ሺህ ቀን ከመኖር፣ በአደባባይህ አንዲት ቀን መዋል ይሻላል፤ “ በኃጥኣን ድንኳኖች ከመቀመጥ ይልቅ፥ በእግዚአብሔር ቤት እጣል ዘንድ መረጥሁ።”
— መዝሙር 84፥10
ከኢየሱስ ጋር የዋላቹባት ያቺ አንድ ቀን ከሺህ ቀናቶች በላይ ዋጋ አላት 🥰