በእረኝነቱ ለሚወዳቸው በጎቹ ሲል በአደባባይ ነፍሱን እስከመስጠት ድረስ ዋጋ ከፍሏል ፣ በማንነቱ ፍፁም ቅዱስ ሆኖም ሳለ እንደ ተራ ሰው እርቃኑን መስቀል ላይ ተሰቅሏል፤ ይሄ እረኛ ሁሉ ጊዜ በጎቹ ባሉበት ቦታ ሁሉ ይገኛል ፤ በለመለመም መስክ ይመራቸዋል ከእቅፉ የሚጠፉም በጎች ካሉ ፈልጎ ፈጥኖ ወደ ደረቱ ያጠጋቸዋል።
@thedayofpentecost
@thedayofpentecost
የሁል ጊዜ መልካሙ እረኛችን ኢየሱስ🥰
@thedayofpentecost
@thedayofpentecost