አሻጊ
#ahununu_trading_plc
#business
#Addis_Ababa
ዲፕሎማ በቢዝነስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
መኖሪያ ለሃያሁለት ቅርብ የሆነ
አምሽቶ መስራት የሚችል
ፆታ፡ ወንድ
ዋና ሃላፊነቶች፡
- በዲስፓች ተቆጣጣሪው አጠቃላይ መመሪያ እና ቁጥጥር ስር እንደ ማሸግ፣ መለያ መስጠት፣ መጫን እና ማራገፍ ያሉ የማሸግ ተግባራትን የማከናወን ሃላፊነት አለበት።
- ከደንበኞች እና ከሞተረኞች የሚመጡ ዕቃዎችን ማሸግ፣ መሰየም እና መጫን፤
- ከደንበኞች የሚመጡ እቃዎችን መጫን እና ማዉረድ፤
- የሚላኩ እቃዎችን በክብደት መለኪያ መለካት እና መጫን፤
- የሚላኩ ጥቅሎች ላይ አስፈላጊዉን ምልክት ማስቀመጥ፤
Quanitity Required: 2
Minimum Years Of Experience: #0_years
Maximum Years Of Experience: #2_years
Deadline: February 9, 2025
How To Apply: አመልካቾች በሃሁጆብስ ፕራይመሪ https://hahu.jobs/ ወይም በቴሌግራም ቦት https://t.me/hahujobs_bot የሃሁጆብስ ፕሮፋይላችሁን በማያያዝ መመዝገብ ትችላላችሁ።
@tikvah_tena | @tikvah_vacancy
@tikvah2024 | @tesphamusic
@e_pharma1 @pharma_sales