#እንድታውቁት
እሁድ ጥቅምት 3/2017 ከማለዳዉ 12፡00 እስከ ምሽት 12፡00 ሰዓት ድረስ በጥገና ሥራ ምክንያት በድሬዳዋ ከተማና ዙሪያዋ ፤በሐረር ከተማና ዙሪያዋ ፣ ፊቅ፣ ጅጅጋና ደገሀቡር የመብራት አገልግሎት ይቋረጣል ሲል የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ምስራቅ ሪጅን 1 ትራንስሚሽን ስብስቴሽን ኦፕሬሽን መምሪያ አስታውቋል።
@tikvahethmagazine