#Konso 📶
በኮንሶ ዞን ከትናንት ጀምሮ የነበረው የኔትወርክና የኢንተርኔት መቆራረጥ መንስኤ የ4G ኔትዎርክ ማሻሻያ እየተደረገ ከመሆኑ ጋር የተያያዘ ነው ተብሏል።
የኢትዮ ቴሌኮም ኮንሶ ሾፕ ሱፐርቫይዘር አቶ ጌቱ ጎዳ የማስፋፊያ ፕሮጀክቱ ለአንድ ወር ያህል ጊዜ የሚቆይ መሆኑን ገልጸዋል።
በቀጣይም ለተወሰኑ ጊዜያት የኔትወርክና የኢንተርኔት መቆራረጥ ለአጫጭር ደቂቃዎች ሊያጋጥም እንደሚችልና ህብረተሰቡ በትዕግስት እንዲጠባበቅ መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል።
መረጃው የዞኑ ኮሚኒኬሽን ቢሮ ነው።
@tikvahethmagazine