የዋልያዎቹ ተጫዋች ዛሬ ምሽት ቡድኑን ይቀላቀላል !
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዛሬ ረፋድ ወደ ታንዛኒያ ሲያቀና ፍሬዘር ካሳ ወደ ስፍራው በ “ ፓስፖርት “ ችግር ምክንያት አለመጓዙ ይታወቃል።
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የተፈጠረውን የ “ ፓስፖርት “ ችግር በመቅረፍ ተጫዋቹ ቡድኑን ዛሬ ምሽት እንደሚቀላቀል ለማረጋገጥ ተችሏል።
የመሐል ተከላካዩ ፍሬዘር ካሳ ዛሬ ምሽት ወደ ስፍራው በማቅናት እኩለ ሌሊት ላይ የቡድን ስብስቡን ይቀላቀላል ተብሎ ይጠበቃል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe