ማድሪድ እና ሲቲ ሽንፈት ገጠማቸው !
በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ሪያል ማድሪድ በኤሲ ሚላን 3ለ1 እንዲሁም ማንችስተር ሲቲ በስፖርቲንግ ሊስበን 4ለ1 ሲሸነፉ ሊቨርፑል ባየር ሌቨርኩሰንን 4ለ0 ረቷል።
የሊቨርፑልን የማሸነፊያ ግቦች ዲያዝ 3x እና ኮዲ ጋክፖ አስቆጥረዋል።
ለኤሲ ሚላን ግቦችን ቲያው ፣ ሞራታ እና ሬንደርስ ከመረብ ሲያሳርፉ ለሪያል ማድሪድ ቪንሰስ ጁኒየር አስቆጥሯል።
ስፖርቲንግ ሊስበንን አሸናፊ ያደረጉ ግቦች ዮከሬስ 3x እና አራውሆ ሲያስቆጥሩ ለማንችስተር ሲቲ ፎደን ከመረብ አሳርፏል።
በሌላ ጨዋታ ጁቬንቱስ ከሊል ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 1ለ1 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቀዋል።
ከ 2022/23 የውድድር ዘመን ወዲህ ቪንሰስ ጁኒየር ከየትኛውም ተጨዋች በበለጠ በ 26 የሻምፒየንስ ሊግ ጨዋታዎች 26 የግብ ተሳትፎ አድርጓል።
ቪንሰስ ጁኒየር በዘንድሮው የውድድር ዘመን ባደረጋቸው አራት የሻምፒየንስ ሊግ ጨዋታዎች አራት ግቦችን አስቆጥሯል።
የአሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላው ቡድን ማንችስተር ሲቲ በሁሉም ውድድሮች ሶስተኛ ተከታታይ ሽንፈቱን አስተናግዷል።
የሻምፒየንስ ሊጉ ደረጃ ሰንጠረዥ ?
1️⃣ ሊቨርፑል :- 12
2️⃣ ስፖርቲንግ ሊስበን :- 10
6️⃣ ማንችስተር ሲቲ :- 7 ነጥብ
1️⃣7️⃣ ሪያል ማድሪድ :- 6 ነጥብ
የዛሬ የሻምፒየንስ ሊግ ውጤት ከላይ ተያይዘዋል።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe