ዩናይትድ ተጨዋቾቹ ለቅጣት ተቃርበዋል !
ማንችስተር ዩናይትድ ወሳኝ ተጨዋቾቹ ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ እና ኮቢ ማይኖ ለቅጣት መቃረባቸው ተገልጿል።
ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ እና ኮቢ ማይኖ በዛሬው የኤቨርተን ጨዋታ የማስጠንቀቂያ ካርድ የሚመለከቱ ከሆነ ቀጣይ ጨዋታ በቅጣት ምክንያት የሚያመልጣቸው ይሆናል።
ማንችስተር በቀጣይ የሊጉ መርሐግብር እሮብ ከአርሰናል ጋር ተጠባቂ ጨዋታቸውን የሚያደርጉ ይሆናል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe