" ሊጉን ማሳካት የሚያሰችል ስራ እየሰራን ነው " ኢንዞ ፈርናንዴዝ
የሰማያዊዎቹ የመሐል ሜዳ ተጨዋች ኢንዞ ፈርናንዴዝ ቼልሲ የፕርሚየር ሊጉን ዋነጫ ማሳካት የሚያስችለውን ስራ እየሰራ መሆኑን ገልጿል።
“ ነገሮችን በጥሩ መልኩ እየሰራን እንገኛለን ዋንጫውን ማሸነፍም እንፈልጋለን “ ሲል ኢንዞ ፈርናንዴዝ ስለ ቡድናቸው ዝግጁነት ተናግሯል።
ቡድኑ ዋንጫ ስለ ማሸነፍ ማለም እንዳለበት ያነሳው ኢንዞ ፈርናንዴዝ “ ስራችንን መቀጠል እና የምንፈልገው ላይ ማተኮር አለብን “ ብሏል።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe