የፕርሚየር ሊግ የወሩ ምርጥ ተጨዋች ታወቀ !
የእንግሊዝ ፕሮፌሽናል እግር ኳስ ተጨዋቾች ማህበር ( ፒኤፍኤ ) የፕርሚየር ሊጉ የወርሀ ኅዳር የደጋፊዎች የወሩ ምርጥ ተጨዋች ይፋ አድርጓል።
በዚህም መሰረት የሊቨርፑሉ የፊት መስመር ተጨዋች መሐመድ ሳላህ የወርሀ ህዳር የወሩ ምርጥ ተጨዋች ተብሎ መመረጡ ተገልጿል።
ተጨዋቹ በወሩ ባደረጋቸው ሶስት የሊግ ጨዋታዎች አራት ግቦችን ማስቆጠር ችሏል።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe