“ ፓልመር ሜሲን ያስታውሰኛል “ ጆ ኮል
የቀድሞ እንግሊዛዊ ተጨዋች ጆ ኮል ኮል ፓልመር አርጀንቲናዊውን የፊት መስመር ተጨዋች ሊዮኔል ሜሲ እንደሚመስለው ተናግሯል።
በቼልሲ እና ሊቨርፑል ተጫውቶ ያሳለፈው ጆ ኮል ሲናገርም “ ኮል ፓልመር ሲጫወት ስመለከተው ሊዮኔል ሜሲን ያስታውሰኛል “ ሲል ተደምጧል።
የቀድሞ ተጨዋቹ አክሎም ነገርግን በዚህ ንግግር ኮል ፓልመርን ጫና ላደርግበት አልፈልግም በማለት ተናግሯል።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe