#EthPL🇪🇹
በኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ አስራ አራተኛ ሳምንት መርሐግብር ሲዳማ ቡና ከመቐለ 70 እንደርታ
ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 0ለ0 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቀዋል።
የሊግ ደረጃቸው ምን ይመስላል ?
7️⃣ ሲዳማ ቡና :- 18 ነጥብ
1️⃣4️⃣ መቐለ 70 እንደርታ :- 15 ነጥብ
ቀጣይ የሊጉ መርሐ ግብር ?
⏩ እሁድ - ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከ መቐለ 70 እንደርታ
⏩ እሁድ - ሲዳማ ቡና ከ ወላይታ ድቻ
@tikvahethsport @kidusyoftahe
በኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ አስራ አራተኛ ሳምንት መርሐግብር ሲዳማ ቡና ከመቐለ 70 እንደርታ
ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 0ለ0 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቀዋል።
የሊግ ደረጃቸው ምን ይመስላል ?
7️⃣ ሲዳማ ቡና :- 18 ነጥብ
1️⃣4️⃣ መቐለ 70 እንደርታ :- 15 ነጥብ
ቀጣይ የሊጉ መርሐ ግብር ?
⏩ እሁድ - ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከ መቐለ 70 እንደርታ
⏩ እሁድ - ሲዳማ ቡና ከ ወላይታ ድቻ
@tikvahethsport @kidusyoftahe