ሩበን አሞሪም ግጭት ውስጥ ገብተው ነበር !
የማንችስተር ዩናይትድ አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም ከብራይተን ጨዋታ ሽንፈት በኋላ መልበሻ ቤት ውስጥ ከፍተኛ ብስጭት ውሰጥ ገብተው እንደነበር ተገልጿል።
አሰልጣኙ መልበሻ ቤት በከፍተኛ ንዴት ውስጥ ሆነው ሲያለቅሱ ነበር ተብሏል።
አሰልጣኙ በንዴት መልበሻ ቤት ውስጥ የቡድኑን ታክቲክ ለመመልከት የሚያገለግለውን ትልቅ ስክሪን ደብድበው መስበራቸውን ዘ አትሌቲክ ዘግቧል።
ሩበን አሞሪም በመልበሻ ቤት አንዳንድ ተጨዋቾችን ለመደብደብ ሞክረው የክለቡ ሀላፊዎች ጣልቃ በመግባት መገላገላቸው እና አሰልጣኙን መደገፋቸው ተጠቁሟል።
አሰልጣኙ ለተጨዋቾቹ በሰጡት ማስጠንቀቂያም “ ወይ ጥሩ ትጫወታላችሁ ወይም ክለቡን ለቃችሁ ትሄዳላችሁ “ በማለት ማሳሰባቸው ተነግሯል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe