#EthPL 🇪🇹
በኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ አስራ ሰባተኛ ሳምንት መርሐግብር መቐለ 70 እንደርታ ከአርባምንጭ ከተማ ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 2ለ2 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቀዋል።
የመቐለ 70 እንደርታን ግብ ያሬድ ብርሀኑ እና ቦና ዓሊ ያስቆጥሩ ለአርባምንጭ ከተማ አህመድ ሁሴን እና ፍቃዱ መኮንን ከመረብ ማሳረፍ ችለዋል።
የአርባምንጭ ከተማው አጥቂ አህመድ ሁሴን እና የመቐለ 70 እንደርታው ተጨዋች ያሬድ ብርሀኑ በውድድር ዘመኑ 7️⃣ኛ የሊግ ግባቸውን አስቆጥረዋል።
የሊግ ደረጃቸው ምን ይመስላል ?
6️⃣ አርባምንጭ ከተማ :- 23 ነጥብ
7️⃣ መቐለ 70 እንደርታ :- 22 ነጥብ
ቀጣይ መርሐግብር ?
ማክሰኞ - መቐለ 70 እንደርታ ከ ወላይታ ድቻ
ማክሰኞ - አርባምንጭ ከተማ ከ ሀድያ ሆሳዕና
@Tikvahethsport @kidusyoftahe