ዩናይትድ ተጨዋች ለማስፈረም ተስማማ !
ማንችስተር ዩናይትድ ዴንማርካዊውን የግራ መስመር ተጨዋች ፓትሪክ ዶርጉ ለማስፈረም ከሊቼ ጋር በቃል ደረጃ ከስምምነት መድረሳቸው ተገልጿል።
ቀያዮቹ ሴጣኖች ተጫዋቹን 30 ሚልዮን ዩሮ እና ተጨማሪ ታይቶ የሚጨምር 5 ሚልዮን ዩሮ የዝውውር ሒሳብ ለማስፈረም መስማማታቸው ተነግሯል።
ማንችስተር ዩናይትድ ከተጨዋቹ ጋር በግል ቀደም ብለው ከስምምነት መድረሳቸውን ፋብሪዝዮ ሮማኖ ዘግቧል።
ተጨዋቹ በማንችስተር ዩናይትድ ቤት የረጅም ጊዜ ኮንትራት እንደሚፈርም ተነግሯል።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe