መድፈኞቹ ጣፋጭ ድል ተቀዳጅተዋል !
አርሰናል ከማንችስተር ሲቲ ጋር ያደረገውን ተጠባቂ የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ መርሐግብር 5ለ1 በሆነ ሰፊ ውጤት ማሸነፍ ችለዋል።
የመድፈኞቹን የማሸነፊያ ግቦች ማርቲን ኦዴጋርድ ፣ ካይ ሀቨርትዝ ፣ ንዋኔሪ ፣ ሌዊስ ስኬሊ እና ቶማስ ፓርቴ ማስቆጠር ችለዋል።
አርሰናል ከሀያ ሁለት አመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ማንችስተር ሲቲ ላይ ከአራት በላይ ግቦችን አስቆጥሮ ማሸነፍ ችሏል።
አርሰናል ማንችስተር ሲቲን በኤምሬትስ በተከታታይ የሊግ ጨዋታዎች ሲያሸንፍ ከአስራ ስድስት አመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው።
የሊግ ደረጃቸው ምን ይመስላል ?
2️⃣ አርሰናል :- 50 ነጥብ
4️⃣ ማንችስተር ሲቲ :- 41 ነጥብ
ቀጣይ መርሐግብር ?
ቅዳሜ - ሌስተር ሲቲ ከ አርሰናል
ቅዳሜ - ማንችስተር ሲቲ ከ ኒውካስል ዩናይትድ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe