አርሰናል ወደ ገበያው ቢወጣ ማንን ያገኛል ?
የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል የፊት መስመር ተጨዋቾቹ መጎዳታቸውን ተከትሎ በቀጣይ የተለያዩ አማራጮችን ለመመልከት ይገደዳል።
አሰልጣኝ ሚኬል በቀጣይ ያሏቸውን ተጨዋቾች ለመጠቀም ካሰቡ የተለየ እቅድ ይፈጥራሉ ተብሎ ይጠበቃል።
በሌላ በኩል አርሰናል አሁን እያሰበበት ባይገኝም በአሁኑ ሰዓት ያለ ክለብ የሚገኙ አጥቂዎችን በማስፈረም የቡድኑን ክፍተት ለመሙላት ሊያስቡ ይችላሉ።
የትኞቹ አጥቂዎች ያለ ክለብ ይገኛሉ ?
- ዲያጎ ኮስታ
- ካርሎስ ቬላ
- ማክሲ ጎሜዝ
- ማርያኖ ዲያዝ እና
- ሉካስ ፔሬዝ ያለ ክለብ የሚገኙ አጥቂዎች ናቸው።
@tikvahethsport @kidusyoftahe