ኤሲ ሚላን ድል አድርገዋል !
በጣልያን ሴርያ የሀያ አምስተኛ ሳምንት መርሐ ግብር ኤስ ሚላን ከሄላስ ቬሮና ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 1ለ0 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችለዋል።
የኤሲ ሚላንን የማሸነፊያ ግብ ሳንቲያጎ ጂሜኔዝ ከመረብ ማሳረፍ ችሏል።
የሊግ ደረጃቸው ምን ይመስላል ?
7️⃣ ኤሲ ሚላን :- 41 ነጥብ
1️⃣5️⃣ ሄላስ ቬሮና :- 23 ነጥብ
ቀጣይ ጨዋታቸው ምን ይመስላል ?
ቅዳሜ ⏩ ቶሪኖ ከ ኤሲ ሚላን
እሁድ ⏩ ሄላስ ቬሮና ከ ፊዮሬንቲና
@tikvahethsport @kidusyoftahe